Get Mystery Box with random crypto!

6/10/14 ቀን የወጡ ስራዎች ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ አመልካቾች ስራ ለማመልከት | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

6/10/14 ቀን የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ

አመልካቾች ስራ ለማመልከት ሲመጡ የት/ማስረጃ ና መታወቂያ መያዞን አይዘንጉ።



urban engineering
Education qualification BA Degree Experience 0 year place of work A.A

Hydraulics engineering
Education qualification BA Degree Experience 0 year place of work A.A

civil engineering
Education qualification BA Degree Experience 0 year place of work A.A

Chemical engineering
Education qualfication BA Degree Experience 0year place of work A.A

mechanical engineering Education qualification BA Degree Experience 0year place of work A.A

Electrical engineering
Education qualification BA Degree Experience 0year place of work A.A

Applied Biology
Applied physics
Applied chemistry
Education qualification BA Degree Experience 0year place of work A.A

Night manager/Auditor
Hotel managment or related 2+ years in hotel experience work hour 12:00 1:00 morning hotel system:cenet verison 6

F,B superviser
Hotel managment 1+hotel experience

Recepionist
Hotel mangment or related 2+years hotel experience hotel system :cenet version 6

Store keeper
Acountant 2in hotel store experience in mandatory hotel system cenet version 6

Generl Maintenance
electrical and mechanical engineering dig/dip 2+dig experience 4+dip in hotel industry experince is very important

የአፓርታማ ሽያጭ (to offise )
ከ10ኛ ጀምሮ ስልጠና ወስደው ቀጥታ ወደ ስራ የሚገቡበት የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት ደሞዝ 2,500 +ከፍተኛ ኮሚሽን

ቴሌ ማርኬተር
ከ10ኛ ጀምሮ ቀልጣፍ የሆኑ የስራ ቦታ ቦሌ ደሞዝ 2,500 ጾታ ሴት

የሽያጭ ሰራተኛ ለታሸጉ ምግቦች
ከ10ኛ ጀምሮ ቀልጣፍ የሆኑ ጾታ ሴት
የስራ ሰአት በፈረቃ ሰፈራቸው ለብስራተ ገብርኤል የሚቀርብ ደሞዝ 3,500

ሴልስ ለ ተራድኦ ድርጅት
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ የስራ ሰአት ግማሽ ቀን
ደሞዝ 3000+ የስራቦታ 22,መገናኛ ,ሜክሲኮ ,ቤተል,ጦር ሀይሎች,ኮተቤ,አየር ጤና,መርካቶእና የተለያዪ የአዲስ አበባ ክፍሎች ብዛት 40

አካውንታንት ለውጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ
የስራ ልምድ በ0አመት ሰፈራችሁ ጎሮ ሰሚት መገናኛ ሾላ 22 ለሆናችሁ
ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው
ደሞዝ በስኬሉ መሰረት ብዛት

ማናጀር ለሬስቶራንት
ከ2አመት በላይ የሰራ ጾታ ወንድ የስራ ቦታ ጀሞ1

SALES ለ ጋርመንት ድርጅት
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ በ0አመት
ደሞዝ 3000+ የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት

SALES ለ ልብስ ቤት
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል

SALES ለ ሊፍት አምራች
ማንኛውም ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ደሞዝ 4000+ኮሚሽን የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ጾታ ወ/ሴ

ገበያ ጥናት
ዲግሪ በማርኬቲንግ 0አመት ስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 4,500

ስቶር ኪፐር ለፊኒሺንግ እቃዎች
ማንኛውም ዲግሪ መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላት ደሞዝ 4000 ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቱሊ ዲምቱ

ገንዘብ ያዥ ለፍርማሲ
ከ10ኛ ጀምሮ ሰፈሯ ለጀሞ ቅርብ የስራ ሰአት ከሰአት ከ8እስከ 2.30 ደሞዝ 2,800

ካሸሪ ለጂም ቤት
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት የስራ ቦታ ጀሞ

ጽዳት እና ተላላኪ ለቢሮ
ከ8ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ሳሪስ የስራ ቅጥር በቋሚነት ደሞዝ 2,000

ጽዳትና ተላላኪ ለኮሌጅ
ከ8ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ለብ ደሞዝ 2,000
ጾታ ሴት

ሆስተስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ የንግግር ችሎታ
ጥሩ አቋም ፕሮቶኮል የምጠብቅ የስራ ቦታ ቦሌ እና ለብ ደሞዝ 5,000

ሁለገብ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ በ0አመት
ጾታ ወንድ ደሞዝ 3000+የትራንስፓርት

ዋና ሼፍ
በምግብ ዝግጅት የተመረቀ ከ5አመት በላይ ሆቴል ላይ የሰራ ደሞዝ ከፍተኛ
ጾታ ወንድ

መስተንግዶ ባለ ኮከብ ሆቴል ላይ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር የስራ ልምድ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ሜክሲኮ

ሀውስ ኪፒንግ
በሙያው የሰለጠኑ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ሜክሲኮ ብዛት 8

ነርስ ለ ሆስፒታል
ከዲኘሎማ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ
የሙያ ፈቃድ የላቸው ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል

DRUGIST
ደግሪ 2አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴ/ወ ሙያ ፈቃድ ያላቸው ደሞዝ 7,000

RESEPTION ለ(ጂም ቤት)
ማርኬቲንግ ኢኮኖሚክስ ዲግሪ
0አመት የስራ ልምድ ግማሽ ቀን የሚሰራ
ደሞዝ መነሻ 4,500

ARCHITECTURE
ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ወንድ ደሞዝ 5000 የስራ ቦታ ቦሌ

ሰአሊ
የመጀመሪያ ዲግሪ በሰአሊነት የተመረቀ
የስራ ልምድ 0አመት ጾታ ወንድ ደሞዝ 5,000 ብዛት 2

ካሸሪ
10ኛ ጀምሮ በሴኔት የሰሩ ጾታ ሴት
የስራ ልምድ 1አመት ብዛት 5

የሴት ጥበቃ
ከ8ኛ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ
በቂ ተያዥ ያላት የስራ ቦታ ቦሌ

አድራሻችን: ጀሞ ሚካኤል ባጃጅ ተራ ሮዛ ዳቦ ያለበት ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 303 ለበለጠ መረጃ
0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder