Get Mystery Box with random crypto!

28/10 የወጡ አስቸኳይ ስራዎች ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ አስቸኳይ የስራ ማስታወ | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

28/10 የወጡ አስቸኳይ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

የታሸጉ ምግቦችን መሸጥ
ከ10ኛ ጀምሮ በፈረቃ የሚሰራ ለ ጀሞ ላፍቶ አካባቢ ለሚኖሩ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት ብዛት 6

ሴልስ ኤጀንት
የመጀመሪያ ዲግሪ አካውንቲንግ ጾታ ሴት
የስራ ልምድ በ0አመት ደሞዝ 4,500+

አካውንታንት
ዲግሪ በአካውንቲንግ 3አመት በላይ የስራ ልምድ ደሞዝ ከ12,000 ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሰሚት

ሴልስ
በማንኛውም ኢንጅነሪንግ ዲግሪ በ0አመት እድሜ ከ21አስከ30 ጾታ አይለይም የስራ ሰአት በመደበኛ ደሞዝ ከ5000ጀምሮ ብዛት 16 የስራ ቦታ አ.አ

የሽያጭ ባለሙያ
ከ10ኛ ጀምሮ ተንቀሳቅሰው መስራት የሚችሉ የስራ ሰአት በመደበኛ ደሞዝ 6,000 ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ አ.አ ብዛት እንደአስፈላጊነቱ

Recepionist
Hotel managment or related 2years hotel experience hotel system:cenet version 6

የስፓ ሪሴፕሽን
ከዲኘሎማ ጀምሮ መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላት ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ

የሴልሶች ማናጀር
በማንኛውም ዲግሪ 1አመት በሴልስ ወይንም በሱፐርቫይዘር የሰራ የተጻፈ የስራ ልምድ ያላት ጾታ ሴት የስራ ቦታ 4ኪሎ ደሞዝ 6000+

FRONT DISK
ከ12ኛ ጀምሮ መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላቸው የስራ ሰአት መደበኛ የስራ ቦታ ለቡ ደሞዝ 3,500

ጽዳትና ተላላኪ
ከ8ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ለብ ደሞዝ 2,000

Finance ofiser
BA Degree 8 years Experience
Work place A.A salery 18,000

Accounting
BA Degree 0 years Experience
Work place CMC salery 4,500

Senior Account
BA Degree 3years Experience
Work place kality ,mexico

ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ
በአካውንቲግ በባንኪግ ፋይናንስ
4አመት የስራ ልምድ ደሞዝ 9,000

Reception for Beauty studio
Diploma 1years Experience
Work place bole sallery 3,500

Reception for female only
Any Degree 0years Experience
Work place labu sallery 4,000

Reception for ofise
Any dip 0years Experience
Work place A.A sallery 4,000

Team Leadare
Any Degree minimum years of Experience 2years maximum years Experience 5years work place bole salary 10,000_14,000

ዋና ሼፍ የአረቢያን ምግብ ላይ
2 አመት የስራ ልምድ ደሞዝ ከፍተኛ

Hotel manager
Degree in hotel and tourism managment Experionse minimum 1years sallery 8,000

Wellecomer
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ ገጽታ ኘሮቶኮሏን የምትጠብቅ እድሜ ከ28 ያልበለጠች
ቁመት ሜትር ከ65 በላይ ደሞዝ 8,000
የስራ ሰአት ጠዋት 2.00እስከማታ 2.00

መስተንግዶ ባለ ኮከብ ሆቴል ላይ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር በመስተንግዶ የሰራች ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ
ደሞዝ 2,500 + ሰርቪስ ቻርጅ
የስራ ቦታ ሜክሲኮ ብዛት 8

House keeping
በሙያው የሰለጠኑ 0አመት ልምድ
ደሞዝ 3000 በተጨማሪ ሰርቪስ ቻርጅ

የሽያጭ ሰራተኛ
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 3,500 የስራ ቦታ አ.አ

Any Degree sales
6month Experience salary 4,500

Rell state salles
10th grade 0years Experience
Work place bole sallery 3,500

Secreatary
Diploma 3years Experience
Work place bole sallery 5,000

Marketing managment
Degree 0years Experience
Work place A.A

Graphics Designer
2years Experience on the graphic desin salery atractive

Ho ለHome care
License ያላቸው ደሞዝ መነሻ 5,500
ጾታ ወ/ሴ

Senior pharmacist licensed
2years Experence Active and good communicator sallery 9,000 work place A.A

ማሸጊያ ዋና ኦኘሬተር
ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሽያን ሌቨል 3
የስራ ልምድ 0አመት በፈረቃ የሚሰራ
የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል ደሞዝስምምነት

ማሸጊያ ረዳት ኦኘሬተር
ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሽያን ሌቨል 3
የስራ ልምድ 0አመት በፈረቃ የሚሰራ
የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል ደሞዝስምምነት

ARCITECTURE
ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ወንድ ደሞዝ 5000 የስራ ቦታ አ.አ

ሁለገብ ለወንዶች
ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ የስራ ቦታ ቃሊቲ እና ቦሌ ደሞዝ ተመጣጣኝ ብዛት 50

አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ ። በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።
አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል ባጃጅ ተራ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder