Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ 11/11/14የወጣ ፊደል ኢትዮጵያ j | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

11/11/14የወጣ

ፊደል ኢትዮጵያ job

ፊደል ኢትዮጵያ ስራ ፈላጊዎችን ለግል
ድርጅቶች ለNGO ስራ የሚያስቀጥር ሲሆን ስራ ለማመልከት ሲመጡ የ/ት ማስረጃ እና መታወቂያ መያዞን አየዘንጉ!

ሱፐር ቫይዘር
በሆቴል ማኔጅመንት የተማረች በ0አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ለብ ደሞዝ 7,000

ሄድ ዌተር
ከ10ኛ ጀምሮ ከ1አመት በላይ የስራ ልምድ የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት

ተላላኪ
ከ8ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ለብ ሙዚቃ ሰፈር የስራ ሰአት ከ2እስከ10

ጸሀፊ
ከ12ኛ ጀምሮ ጽሁፍ ላይ ፈጣን የሆነች ጾታ ሴት የስራ ቦታ ልደታ

የመረጃ ባለሙያ
ከ12ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ 3000
የስራ ቦታ ሜክሲኮ ብዛት 15

ሴልስ ለሱፐርማርኬት
ከ10ኛ ጀምሮ በፈረቃ የሚሰራ የስራ ቦታ ላፍቶ ጾታ ሴት

ዌልካመር
ከ10ኛ ጀምሮ በጣም ፈጣን ከፍተኛ የመግባባት ችሎታ ያላት ጥሩ ገጽታ
የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል እና ለብ ጾታ ሴት ከ5,000እስከ10,000

ጀማሪ አካውንታንት ካንፓኒ ላይ
የመጀመሪያ ዲግሪ በ0አመት ልምድ
ደሞዝ 4,500 ጾታ ሴት

ጀማሪ ማርኬተር
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ በ0አመት ልምድ የስራ ቦታ ቦሌ
ደሞዝ 4,000 ጾታ ወ/ሴ

BRAND MANAGER
የትምህርት ደረጃ፦ዲግሪ በማርኬቲንግ
የስራ ልምድ፦5አመት ሴልስ ሱፐርቫይዘር &ሴልስ ኦፊሰር ሆነው የሰሩ እድሜያቸው ከ27አመት በላይ የሆኑ አውቶ መንጃ ፈቃድ ያላቸው ከፋተኛ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ የላቸው በቂ ዋስትና ያላቸው ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 12,000

ሴልስ ማናጀር
ከዲኘሎማ ጀምሮ 2አመት የተጻፈ የስራ ልምድ በሴልስሱፐር ቫይዘር ወይም ሴልስ ማናጀር ጾታ ሴት የስራቦታ መገናኛ
ደሞዝ 7,000 ብዛት 4

ነዳጅ ማደያ ላይ ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ ቀልጣፋ ለሆኑ ጾታ ሴት
ብዛት 10 ደሞዝ 3000

ካሸሪ
ከ10 ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት የስራ ቦታ ጀሞ እና ላፍቶ ጾታ ሴት ደሞዝ 3,500

አካውንታንት ለ ውጪ ድርጅት
በአካውንቲግ ዲግሪ የስራ ልምድ ከ2አመት ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ መነሻ ከ15,000 ጀምሮ

የሽያጭ ሰራተኛ ለባህላዊ እቃ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት በጣም ቀልጣፋ ንቁ የሆኑ ጾታ ሴት
ደሞዝ 3,500 የስራ ቦታ ቦሌ

የእንጨት ስራ ባለሙያ
1አመት በሙያው ላይ የሰሩ
ጾታ ወንድ ደሞዝ 4500

ትኬተር
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት በፈረቃ የሚሰራ
የስራ ሰአት በፈረቃ ደሞዝ 2,000

የሬስቶራንት ሱፐርቫይዘር
ሰርተፍኬት ሆቴል እና ቱሪዝም
ደሞዝ በስምምነት ጾታ ወ/ሴ
የስራ ልምድ1 አመት

company sales
any ዲግሪ የስራ ልምድ 0-6 ወር በsales ደሞዝ4000 + ኮሚሽን
ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል

ፋርማሲስት
በዲኘሎማ 2አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት
ደሞዝ 8000+ ላይሰንስ ያላቸው

ኘሮሞተር
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ ዐአመት ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3000+

Front diske ከዲኘሎ ጀምሮ 2አመት በሪሴኘሽን የሰሩ
ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ

house keping
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ :6ወር በሙያው የሰሩ ደሞዝ :በጣም ጥሩ

ስልክ ኦኘሬተር. ከዲኘሎማ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ የስራ ልምድ በ0አመት

ፀሀፊ
በማንኛውም ዲኘሎማ
ፈጣን የሆነ የጽሁፋ ችሎታ ያላቸው
ጾታ ሴት ደሞዝ 4500

out door sales
ጾታ ወንድ ብዛት 50 ደሞዝ እንደየስራው

የተሰጦ ባለሙያ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ በ0አመት
የፈጠራ አቅም ያላቸው ጾታ ሴት ደሞዝ 3000+ የስራ ቦታ ቦሌ

ኦፊስ አሲስታንስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሜክሲኮ ደሞዝ 3,000

አድራሻችን: ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 303
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0939875403
0965985811
0930364099
Telegram @adissjobfinder