Get Mystery Box with random crypto!

ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ 5 /14 ቀን አስቸኳይ ክፍት ስራ | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ

5 /14 ቀን አስቸኳይ ክፍት ስራ


ፊደል ኢትዮጽያ ከታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች ለውጪ ድርጅቶች ለግል ተቋማት ላይ ስራ ማስቀጠር ይፈልጋል መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የ/ት ማስረጃ መታወቂያችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።


ጀነሬተር አከፍፍይ
በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ የተጻፈ 5አመት ጾታ ሴት
እድሜ ከ25እስከ35 ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው በስራ አጋጣሚ ከአ.አ መውጣት የሚችሉ የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያላቸው በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ ደሞዝ 16,000+ከፍተኛ ኮሚሽን ብዛት 2

አካውንታንት ለውጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ሰሚት ብዛት 5 አስቸኳይ

አካውንታንት ለግል ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ጀርመን አደባባይ ብዛት 3

አካውንታንት ጋርመንት ላይ
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ CMC ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 8,000

አካውንታንት ለውጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 5አመት
ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ዱከም ደሞዝ 15,000+

ማናጀር ለወጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት 1አመት የስራ ልምድ ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሰሚት ደሞዝ 10,000+

የስፓርት አልባሳትን መሸጥ
ከ12ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

የፊኒሺንግ እቃዎችን መሸጥ
በማንኛውም ዲግሪ በ0አመት ልምድ
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4000+ ብዛት 8

ለድርጅት የኘሮሞሽን ባለሙያ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ስልጠና ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆኑ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3000+ኮሚሽን የስራ ቦታ ቦሌ

ሴልስ ለሞባይል መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ 3000+
የስራ ቦታ ቦሌ ብዛት 2

ሴልስ ልብስ ቤት ላይ
ከ12ኛ ጀምሮ ቀልጣፋ ለሆኑ ጾታ ሴት
ብዛት 2 የስራ ቦታ ጀሞ

እንግዳ ተቀባይ ለሬስቶራንት
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ አቋም ፕሮቶኮላቸውን ለሚጠብቁ ከሰዎች ጋር ጥሩ የመግባባት አቅም ያላቸው ደሞዝ ከ5000_10,000

HO ለ ሆም ኬር
የሙያ ፈቃድ ያላቸው 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 10 ደሞዝ 5000

እንግዳ ተቀባይ
ከዲግሪ ጀምሮ ጾታ ሴት መሠረታዊ የኮንፒተር ችሎታ ያላት ብዛት 4 የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ደሞዝ 4000

ሪሴፕሽን ለስፖርት ቤት
ከዲኘሎማ ጀምሮ ግማሽ ቀን የሚሰራ
መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላት ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

ጸሀፊ
የስራ ልምድ ያላት ጾታ ሴት
የስራ ሰአት ከ2_10 ደሞዝ 4000+

ሴልስ ድርጅት ላይ
ዲኘሎማ አካውንቲግ 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ ማራኪ

ሴልስ ለ ሶፍትዌር ካንፓኒ
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3,000+10% ኮሚሽን

ስልጠና ወስደው ቀጥታ ወደ ስራ የሚገብበት ስራ ስልጠናው የሚሰጠው ከቻይና በመጡ ባለሙያዎች ይሆናል

የስራው መደብ የማሳጅ ባለሙያ
የት ደረጃ ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት
የተሟላ ጤንነት እንግሊዘኛ ቋንቋን መስማት መናገር እድሜ ከ21 እስከ 28
ደሞዝ መነሻ 3,500 እስከ 6,000
ብዛት 30



አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ
አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
ለበለጠ መረጃ 0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder