Get Mystery Box with random crypto!

አርብ 15 የወጡ ስራዎች ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

አርብ 15 የወጡ ስራዎች
ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ ከታች ያሉትን
ስራዎች ለተለያዩ የግል ተቋማት ላይ ስራ
ማስቀጠር ይፈልጋል ስለሆነም የ/ት
ማስረጃችሁን መታወቂያ በመያዝ በአካል
መተው ማመልከት ይችላሉ ።

1.የሽያጭ ተቆጣጣሪ
ዲኘሎማ ማርኬቲንግ 2አመት በላይ በሽያጭ ተቆጣጣሪ ወይም በሽያጭ የሰራች ጾታ ሴት እድሜ እስከ 28 ደሞዝ 6,000 ብዛት 3 የስራ ቦታ አ.አ

2.ኢንተርኔት አስጠቃሚ
ከ12ጀምሮ የስራ ሰአት ጠዋት 2_8
የስራ ቦታ ጀሞ 1 ደሞዝ 2,000

3.ሆስተስ ለሬስቶራንት
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ አቋም ያላቸው
የስራ ቦታ ጀሞ2እና ለብ ጾታ ሴት
ደሞዝ በ0አመት 6000 ልምድ ላለው 8,000 እድሜ ከ29 ያልበለጡ

4.ኦፊስ አሲስታንስ
ከ10ኛ ጀምሮ ንቁና ቀልጣፍ የሆኑ
የስራ ቦታ ሜክሲኮ ደሞዝ 3500
ጾታ ሴት ብዛት 6

5.የደንበኛ አገልግሎት
ከ10ኛ ጀምሮ እድሜ ከ35 ያልበለጡ
ከማንኛውም ሱስ የፀዱ እንግሊዘኛ ቋንቋ መስማት እና መጻፍ የሚችሉ የስራ ሰአት በፈረቃ ሲሆን የጠዋት ከ2 እስከ9
ከሰአት ከ8እስከ2ሰአት ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 5,000 ብዛት 8

6.ሪሴኘሽን
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ልምድ
ደሞዝ 4,500 ብዛት 5

7.ቤቲንግ ላይ ካሸር
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ልምድ
ለሜክሲኮ ቅርብ የሆነች ጾታ ሴት
የስራ ሰአት በፈረቃ ደሞዝ 3000

8.ለባዛር ሴልስ
ኮንትራት ሲሆን በጣም ፈጣን ቀልጣፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል ጾታ ሴት ደሞዝ በቀን 300 ብዛት 10

9.የኢንሹራንስ ሴልስ
ማንኛውም ዲግሪ ኦን ላይን የሚሰራ ሲሆን ባሉበት ሆነው መስራት የሚችሉት
ደሞዝ ከፍተኛ ኮሚሽን

10.ካንፓኒ ሴልስ የውጪ ድርጅት ላይ
ማንኛውም ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ንቁ የሆኑ ለስራ ጥሩ ተነሳሽነት ያላቸው
ጾታ ወ/ሴ እድሜ ከ35 ያልበለጡ
ደሞዝ 4000+ከፍተኛ ኮሚሽን

11.ኦፊስ ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው
ደሞዝ 3,500+ኮሚሽን

12.የአኘልኬሽን ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000 የስራ ሰአት በመደበኛ

13.የመስክ ሽያጭ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000+ኮሚሽን

14.በፓርታይም ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ባሉበት ሆነው የሚሰሩት ጾታ ወ/ሴ ብዛት 20
ደሞዝ በሰሩት ልክ ይሆናል

15.የተለያዩ አልባሳትን ተንቀሳቅሰው መሸጥ የሚችሉ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ በሰሩት ልክ ብዛት 40


በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።

09 65 98 58 11
09 30 36 40 99
09 39 87 54 03
አድራሻ:ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት
አፍሪካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder