Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና

የቴሌግራም ቻናል አርማ adey_drama_part_two — መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና
የቴሌግራም ቻናል አርማ adey_drama_part_two — መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና
የሰርጥ አድራሻ: @adey_drama_part_two
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.31K
የሰርጥ መግለጫ

✅ ተወዳጁን አደይ ድራማ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በጥራት ማግኘት ይችላሉ።
✅ለማስታወቂያ ስራ 👉 @abeni_best_man ይፃፉልን።
ሼር በማድረግ ያግዙን 🙏
@Adey_Drama_Part_Two
@Adey_Drama_Part_Two

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-06 06:31:38
የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

አሰራሩ
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።

ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣
0924609673
81 views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 18:51:13
ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ 'ለምን ታመመ ልጅሽ"
Ashwagandha (ጊዜዋ)

#ለዓይነ ጥላ
#የዛር ምናፍስቶች ያርቃል::
#ጭንቀት ለማስወገድ!
#የወንድ ድክመተ ወሲብን ያክማል!
#እንቅልፍ ለሚከለክላቸው  ፍቱን ነው።
#ለነርቭ ሕመምተኞች!
#ለፀጉር መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈንገስ
#የጤና ሻይ ለማዘጋጀት

ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉ::
ለመምጣት ቢፈልጉ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::



0924609673
118 views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 07:37:12 መርጌታ የወሴፍ ነኝ አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ

1.የገንዘብ ችግር
2.የስራ ማጣት ችግር
3. ብር ያለመበርከት
4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር
5.ተስፋ የመቁረጥ
6.በግለ ወሲብ መስቃየት
7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር
8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን
9.የስንፈተ ወሲብ ችግር
10.በከባድ ድህነት መማቀቅ
11.ደስታ የማጣት ችግር
12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት


እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ
ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ

እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ
ጥሩ መናፍስቶች አሉ

ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት

እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ

ግ ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት

ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ።
ለበለጠ መረጃ 0924609673ይደውሉ
60 views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 07:37:08
54 views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 11:07:45 አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ?
        0924609673
መርጌታ የወሴፍ የባሕል መድኃኒት ቀማሚ
1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)
8,#ለፀር(ለጠላት)
9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)
12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር)
25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
37, #ለስንፈት
38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ)
42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)
45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)
46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ)
47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር)
49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)
50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን
አድራሻ:-ጎጃም ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ጉባኤ ቤት
ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን
0924609673

በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርርሳለን
62 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 15:14:53 ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ 'ለምን ታመመ ልጅሽ"
Ashwagandha (ጊዜዋ)

#ለዓይነ ጥላ
#የዛር ምናፍስቶች ያርቃል::
#ጭንቀት ለማስወገድ!
#የወንድ ድክመተ ወሲብን ያክማል!
#እንቅልፍ ለሚከለክላቸው  ፍቱን ነው።
#ለነርቭ ሕመምተኞች!
#ለፀጉር መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈንገስ
#የጤና ሻይ ለማዘጋጀት

ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉ::
ለመምጣት ቢፈልጉ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::



0924609673
103 views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 15:14:49
101 views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 16:35:04 # ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
0924609673
8 views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 08:49:17
130 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 08:49:03 መርጌታየወሴፍ ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ
          
                            ለዛሬ

ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ

          ለጠላት 
=> ከጠላት የተደረገ መፍቻ
=> ቅድሞ ለመከላከል
=> ግርማ ሞገስ

            ለኣይነ ጥላ
            ለወሲብ ችግሮች
            ለትምህርት

ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት
                     =>ኣጠቃላይ

ለስራ  =>ለንግድ
         => ለእርሻ
         =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ

ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን
            =>   የእጀ ሰብ

መልካሙን ኣየተመኘችው
ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ

እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ

በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ

እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው

፡፡፡በስልክ  0924609673 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
121 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ