Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና

የቴሌግራም ቻናል አርማ adey_drama_part_two — መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና
የቴሌግራም ቻናል አርማ adey_drama_part_two — መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና
የሰርጥ አድራሻ: @adey_drama_part_two
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.31K
የሰርጥ መግለጫ

✅ ተወዳጁን አደይ ድራማ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በጥራት ማግኘት ይችላሉ።
✅ለማስታወቂያ ስራ 👉 @abeni_best_man ይፃፉልን።
ሼር በማድረግ ያግዙን 🙏
@Adey_Drama_Part_Two
@Adey_Drama_Part_Two

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-03-12 08:26:43 # ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
0924609673
61 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 16:40:36 መርጌታየወሴፍ ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ
          
                            ለዛሬ

ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ

          ለጠላት 
=> ከጠላት የተደረገ መፍቻ
=> ቅድሞ ለመከላከል
=> ግርማ ሞገስ

            ለኣይነ ጥላ
            ለወሲብ ችግሮች
            ለትምህርት

ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት
                     =>ኣጠቃላይ

ለስራ  =>ለንግድ
         => ለእርሻ
         =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ

ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን
            =>   የእጀ ሰብ

መልካሙን ኣየተመኘችው
ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ

እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ

በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ

እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው

፡፡፡በስልክ  0924609673 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
109 views13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 07:42:36 መልክዓ ዘካርያስ

መፍትሔ -ሃብት ወግርማ -ሞገስ ወመፍትሔ -ሥራይ መጽሐፍ ነው::
ድንቅ ከሆኑት የፈጣሪ ልዩ እና ሕቡዕ ስሞች ተቀናጅቶ ልዩ መፍትሔ የሚሰጥ የጥበብ መጽሐፍ ነው::
ወደ 35 የሚጠጋ ገቢር አለው እጅ በእጅ ከብራና መጽሐፍ በጥራት የተገልበጠ የጥበብ መጽሐፍ ነው::
ይህ መጽሐፍ በእውነት መጠቀም የሚሻ ሰው ቢኖር በአድራሻየ መሰረት በመምጣት ሃርድ ኮፒውን መውሰድ ትችላላችሁ::
ፍፁም የእግዚአብሔርን ሕግጋትን አይጻረርም::

የወሴፋ ነኝ::
0924609673/0945638264ብለው በስራ ሰዓት ደውለው መምጣት ይችላሉ::
96 views04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 07:42:31
96 views04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 07:08:27 መርጌታ   የወሴፍ ሰላም ዛሬ ይዠላቹህ የመጠሁ ከታች ስለጠቀስኮቸው ችግሮቾ ፈጣን መፍትሄ ነው ከነዚህም ችግሮች መካከል
1 ለገበያአ
2 ለሀብት
3 ለስንፈተ ወሲብ (ለቁመት:ለውፍረት: ቶሎ ለሚያበቃ
4 ለመስተፋቅር
5 ጥይት ለማያስመታ
6 ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7 ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8   ለፀር (ለጠላት)
9 ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11 ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12 ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13 መስተፋቅር
14 ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15 ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16 ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17 የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18 ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19 መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20 መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21 ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22 ለልሳነ_ሰብእ
23 ለበረከት
24 ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25 ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26 ጸሎተ_ዕለታት
27 ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28 ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29 ለከበሮ
30 ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31 ለሙግት
32 ለሰላቢ
33 ለስንፈት ወሲብ
34 ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35 ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36 ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37 ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38 መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39 ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40 ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41 ለአዙሪት
42 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43 ለሪህ በሽታ
44 የመገጣጠሚያ ህመም
45 ለጉልበት ድርቀት
46 የባት ህመም
47 የወገብ ህመም
48 የአንገትና ትከሻ ህመም
49 የከረመ ደረቅ ሳል
50 ለደም ግፊት
51 የሆድ መረበሽ
52 የከፋ የሆድ ድርቀት
53 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54 የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55 እንቅልፍ መብዛት
56 የተለየ የቆዳ ህመም
57 ክብደት ለመቀነስ
58 የእንቅርት በሽታ
59 ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60 አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61 የሳይነስ ህመም
62 የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63 የወር አበባ ችግር ካለ
64 የወገብ መንሸራተት ካለ
65 ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66 ለከፍተኛ ራስ ምታት
67 ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68 ለድምፅ መታፈን
69 ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70 ራስን ስቶ በስቃይ ለሚ
በ0945638264
ይደውሉልን

በ7 ቀን ብቻ

የHIV በሽታ መድሀኒት እኛ ጋር አለብዙዎች እየዳኑ ነው።
ካልዳኑ ገንዘብዎን እንመልሳለን ይደውሉ በ 0945638264

አጠቃቀሙ?

ለ7 ቀን በማር በመደባለቅ ጥዋት ጥዋት ይውሰዱ ። መድሀኒቱን ከወሰዱ በኋላ 9 ሰአት ላይ ከተገኘ የፍየል ቅቅል ካልተገኘ ደግሞ የአትክልት ሾርባ መውሰድ።

????? በስንት ጊዜ መዳኑ ይታወቃል

የኤች አይቪ ማራዘሚያ ለጀመረ ሰው ውጤቱ በ40 ቀን ይታወቃል

ማራዘሚያ ላልጀመረ ደግም በ8ተኛው ቀን ይታወቃል

ከምንድነው የሚሰራው ምን ያህል ይሰራል?

መድሀኒቱ ከእጽዋት ነው እስካሁን በዙ ሰዋች ወስደዋል ብዙ ሰው ድኗልም።

አድራሻችን?

አድራሻችን ሼንሻንጉል ጉምዝ ሲሆን ያለንበት መምጣት ለምትችሉ ሰዋት ከኛ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን መምጣት ለማትችሉ ግን ማላቹህበት በፓስታ ፣ በDHL ፣ አልያም በመኪና እንልካለን።

ክፍያ?

ክፍያ ቅድሚያ ነው ብዙዎች ተጠቅመን እንክፈል ብለው ድነው ሳይከፈሉ ቀርተዋል ስለዚህም ከዚህ በኋላ ማንኛውም ሰው ቅድሚያ ነው የሚከፍለው።

ዋጋው 25,000 ብር ነው ላልዳኑ ሰዋች ሙሉ ገንዘብ እንመልሳለን አለመዳናቸውን ታክመው ማምጣት አለባቸው።

ይህንን ስንል ያልዳነ ሰው አለ ሳይሆን ለግዜው ማረጋገጫ እንዲሆን ነው

የመንግስት ፈቃድ አላቸው ወይ

የመንግስት ፈቃድ ለአጠቃላይ የባህል ህክምና አለን ነገር ግን ለኤች አይ የለንም ምክንያቱም ይህን ለማረጋገጥ እስከ 4 አመት ይፈጃል እሱም ብዙ ጣጣ አለው።

የጎንዮሽ ጉዳት አለው ወይ?

መድሀኒቶቻችን ከእፅዋት እሚሰሩ ከኬሚካል የፀዱ ስልሆ የጎንዮሺ ጉዳት የለውም::
90 views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 08:31:02 ጤና ይስጥልኚ እንዴት አደራችሁ መርጌታ የወሴፍ ነኚ ዛሬ ይዠላችሁ የመጠሁ እፀ ሳቢቅ አና እፀ ኮርም ባነንድለይ ተቀላቅለው ስለሚሰጡት ጥቅም ነው                                         1ለታሰር ሰው እንዲፈታ እና ለተከሰሰ ሰው ክስ ማቋርጫ                                       2,ለግርማ ሞገስ እና ጥይት እንዳይመታን                                                   3,አልሸጥ ላሉን ቦታወችና ቤቶች ፈጣን መፈትሄይዠላችሁ መጥቻለሁ ይደውሉ 0945638264,
145 views05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 08:30:56
131 views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 08:12:11 በዓይነ ጥላ ፣በዛር መናፍስት፣ በኣጋንንት ፣ህይወትዎ  ተመሰቃቅሎቦታል?
ትዳርዎ እና የቤተሰብ ሰላም ርቆታል?
የሚማሩት፣ ትምህርት፣ የሚሰሩት ስራ ፣ኣልሰምር ብሎዎታል?
በኪንታሮት፣በ ሚጥል በሽታ ፣በልጅ እጦት፣በፍርሃት፣ተጨንቀዋል?

እንግድያውስ ሀገር በቀል በሆነው በኣባቶቻችን እውቀት ከተለየዩ ዕጽዋቶች በሚዘጋጅ መፍትሔ እነዚህን ክፉ መናፍስት እና ፈተናዎችን ተገላግለው በተድላ ይኑሩ።

#በተጨማሪም የቀደምት ብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚህ ይዳሰሳሉ።

ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ያጋሩ!
መዝገቡ ነኝ !!
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
0945638264,0924609673
99 views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 08:12:07
97 views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 06:39:27 ጤና ይስጥልኚ መርጌታ የወሴፍነኚ    ሰላም
ፍቅር
ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለጥበብ ወዳድ ኢትዮጵያውያን ይሁን።
                   
                        እንቅርት
#ስለ እንቅርት(ጎይተር) ሙሉ እና ፍቱን መፍትሔ የምናይ ይሆናል።ይህ ድንቅ ጥበብ ያለ ምንም ቀዶ ጥገና የእንቅርት ፈውስ ማስገኛ መፍትሔ ወደ ገጠሩ ክፍል እንዲሁም ለዓለም ይዳረስ ዘንድ ሼር በማድረግ የጥበቡ ተቋዳሽ ይሁኑ።

#SHARE ይሁን ሳንሰስት የአበው ጥበብ እውቀት ለተጠሙ ኢትዮጵያውያን እናስተላልፍ።

#ታይሮድ በፊት ለፊት አንገታችን ላይ የሚገኝ እጢ ሲሆን ሰውነታችን በሁሉም መልኩ የተስተካከለ አሰራር እንዲኖረው የሚያደርጉ ሆርሞኖችን ያመርታል ይህ እንዲሆን ደግሞ “አዮዲን” የተባለ ንጥረ ነገር ያስፈልገዋል፡፡የአዮዲን መጠን አነስተኛ ወይም ከመጠን ማለፍ ደግሞ አጠቃላይ የሰውነታችንን ስርዓት ያውካል፡፡
እንቅርት የታይሮይድ እጢ በሚያብጥበት ወቅት የሚከሰት ህመም ነዉ፡ ፡

#የታይሮድ እጢ ጥቅሞች#

ለሰውነታችን እድገት እና መጎልበት፡፡
ለአእምሮአችን ጤና ስሜታችንን ለማስተካከል፡፡
የሰውነት ሙቀትን እንዲሁም አጠቃላይ አሰራር ለማስተካከል፡፡
በጣም አስፈላጊ የሆኑ የሰውነታችን ክፍሎች እንደ፡- ልብ፤ጡንቻ፤እና አጥንትን የመሳሰሉ አካላት በትክክል እንዲሰሩ ለማድረግ፡፡

የታይሮድ እጢ በፍጥነት የሚሰራ ከሆነ ብዙ ሆርሞን በማምረት የሰውነታችንን ጤነኛ አሰራር እንዲታወክ ሊያደርግ ይችላል

#ይህም ችግር “ሀይፐርታይሮይዲዝም” በመባል ይታወቃል፡፡ይህ ችግር ሲያጋጥም በእያንዳንዱ የሰውነታችን ክፍል ላይ የሚያሳየው ምልክት ከሰው ሰው ይለያያል፡፡

ሀይፐር ታይሮይዲዝም የሚያስከትላቸው ችግሮች€

#ልብ፡- ድካም፤የተዛባ የልብ ምት እንዲሁም የልብ ህመም
#ስርዓተ ነርቭ ፡- የእጅ መንቀጥቀጥ፤ፍርሃት፤የእንቅልፍ ችግር፤እረፍት የማጣት ስሜት እና ትኩረት ማጣት
#ቆዳ፡- የቆዳ ማላብ፤የጸጉር መነቃቀል፤የታችኛው እግር ማበጥ፤የጥፍር መነቃቀል
#አይን፡- የአይን ኳስ ከተለመደው በላይ ወደ ፊት መውጣት እምባ መብዛት እንዲሁም መቆርቆር
#ሜታቦሊክ ሲስተም፡- የክብደት መቀነስ
#መራቢያ አካላት ላይ፡- የወር አበባ መዛባት ወይም የወር አበባ መቅረት
#ጡንቻ ላይ ፡- የጡንቻ መድከም እንዲሁም የእጅ መንቀጥቀጥ
አንገት ፡- የታይሮድ እጢ በመጠን መተለቅ በዚህም ምክኒያት ደግሞ የአንገት ማበጥ

ታይሮቶክሲኮሲስ ምክኒያቶች

#ሀይፐርታይሮይዲዝም፡- የታይሮድ እጢ የታይሮድ ሆርሞንን ከመጠን በላይ ማምረት
#ታይሮዳይትስ፡- የታይሮይድ እጢ ብግነት እና በዚህም ምክኒያት ከመጠን ያለፈ ሆርሞን ማምረት
#የታይሮድ ሆርሞን እንዲጨምር አስተዋጽዎ ያላቸውን መድሃኒቶች መውሰድ
#በእርግዝና ምክኒያት በሚመጣ የጠና ህመም ምክኒያት ከመጠን ያለፈ የታይሮድ ሆርሞን መመረት
#አንዳንድ ፒቱታሪ እጢ ላይ የሚከሰቱ እባጮች እንዲያ እና እንዲህ እያለ የሳይንሱ ዓለም ለተገኘው በሽታ በሞላ ምርምር እስከነ ስሙ ሰይሞታል።

መፍትሔ ቁጥር አንድ በዘመናዊ ሕክምና በቀዶ ጥገና ማስወጣት።
መፍትሔ ቁጥር ሁለት ያለምንም ቀዶ ጥገና ተፈጥሯዊ እና ፈዋሽ በሆኑ እጽዋቶች እንቅርቱ እዛው እንዲሟሽሽ ማድረግ።

#የእንቅርት መፍትሔ አጠቃቀም#

በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ ፡አማኑኤል፡አናናንኤል፡በስምከ፡ኄኖክ፡ወሱትኤል፡በእከሌ (የታማሚው ስም)ያለህ እንቅርት፡ተገሃስ፡አለህ፡ ቃለ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ ቅዱስ፡እግዚእነ፡ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ሰማያዊ፡ንጉስ፡ፈውስ፡ወአድኅኖ፡እምሕማመ፡ጉርኤሁ፡ለገብርከ።(የታማሚው ስም ይግባ)

፩ኛ,የእንቧጮ ሥር ከሰባት የተለያየ ቦታ
፪ኛ,የፍየለ ፈጅ ሥር ከሰባት የተለያየ ቦታ
፫ኛ,የከስከሶ ሥር ከሰባት የተለያዩ ቦታ

እነዚህን ለየብቻ ከሰባት ከሰባት በማዘጋጀት ለየብቻ ፈጭተው በወንፊት ነፍተው ከ፫ቱም እጽዋቶች ፪ት ፪ት የሾርባ ማንኪያ አንስተው አንድ ላይ በማቀላቀል በአዲስ ሸክላ ከአንድ ሊትር የላም ወተት ጋር አንፍረው ጧት በባዶ ሆድ ከላይ የተቀመጠው ጸሎት በላዩ ላይ እፍ እያሉ ፯ት ጊዜ በመጸለይ ቀዝቀዝ ሲል መጠጣት ነው።

#ይህ አሰራር ቅድምያ ካዘጋጁት እጽዋት ለ ፫ ቀናት በተከታታይ ቢጠቀሙ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እየሟሸሸ እንቅርቱ እንዲጠፋ ይሆናል።

#ይህ እውቀት የመድኃኒቱ ልኬታ በደንብ መጠቀም እና ማወቅ ግድ ይላል።
መፍትሔነቱ ፍቱን ነው።

ሻሎም ነኝ::

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ከስር ባለው ስልክ ይደውሉልኝ::

0945638264
0924609673
72 views03:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ