Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና

የቴሌግራም ቻናል አርማ adey_drama_part_two — መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና
የቴሌግራም ቻናል አርማ adey_drama_part_two — መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና
የሰርጥ አድራሻ: @adey_drama_part_two
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.31K
የሰርጥ መግለጫ

✅ ተወዳጁን አደይ ድራማ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በጥራት ማግኘት ይችላሉ።
✅ለማስታወቂያ ስራ 👉 @abeni_best_man ይፃፉልን።
ሼር በማድረግ ያግዙን 🙏
@Adey_Drama_Part_Two
@Adey_Drama_Part_Two

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-07 06:19:12
መልክዓ ዘካርያስ

መፍትሔ -ሃብት ወግርማ -ሞገስ ወመፍትሔ -ሥራይ መጽሐፍ ነው::
ድንቅ ከሆኑት የፈጣሪ ልዩ እና ሕቡዕ ስሞች ተቀናጅቶ ልዩ መፍትሔ የሚሰጥ የጥበብ መጽሐፍ ነው::
ወደ 35 የሚጠጋ ገቢር አለው እጅ በእጅ ከብራና መጽሐፍ በጥራት የተገልበጠ የጥበብ መጽሐፍ ነው::
ይህ መጽሐፍ በእውነት መጠቀም የሚሻ ሰው ቢኖር በአድራሻየ መሰረት በመምጣት ሃርድ ኮፒውን መውሰድ ትችላላችሁ::
ፍፁም የእግዚአብሔርን ሕግጋትን አይጻረርም::

ንጉስ ነኝ::
0924609673ብለው በስራ ሰዓት ደውለው መምጣት ይችላሉ::
169 views03:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 05:38:14
ይህ ዕጽ፦
ዕጸ ገትር፥መወፍር፥ ዘኢያወርድ እየተባለ ይጠራል።
ይህ ማለት ድክመተ ወሲብ ያለቸው ወንዶችን ብልታቸው የሚያጠነክር
የሚያወፍር ተሎ እንዳይረኩ የሚረዳ በሞሟጫ( ወይንም ጥርስን በመፋቅ)
መልካም ስራ የሚሰራ ወደር የለሽ ዕጽ ነው!
ለጥያቄወ 0924609673ይደውሉ
171 views02:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 05:32:35
ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ 'ለምን ታመመ ልጅሽ"
Ashwagandha (ጊዜዋ)

#ለዓይነ ጥላ
#የዛር ምናፍስቶች ያርቃል::
#ጭንቀት ለማስወገድ!
#የወንድ ድክመተ ወሲብን ያክማል!
#እንቅልፍ ለሚከለክላቸው  ፍቱን ነው።
#ለነርቭ ሕመምተኞች!
#ለፀጉር መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈንገስ
#የጤና ሻይ ለማዘጋጀት

ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉ::
ለመምጣት ቢፈልጉ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::



0924609673
152 views02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 07:48:45
# መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳኔት #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
0924609673
187 views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 08:30:29 0924609673
ትክክለኛ በባህለዊ መዳህኒት ስራ የምስክር ወረቀት የተቀበሉት መሪጌታ የወሴፍ አሁን በሰፊው አስፋፍተው መምጣት ለማይችሉ ደንበኞች መላክ እደሚችሉ ተናግረዋል እህቶች መዳን የምትፈልጉ አኛላይ  ጋር እንድትመጡ እመክራለሁ መዳኒት የደረሳችሁ ሸር ሸር ሸር  ሸር በማድረግ ወዳጂ ጐደኞቻችሁ የየኛን ዝና ይምጡና ይመልከቱ  የምንሰጣአቸው አገልግሎቾች በጥቂቱ                                      መሪጌታ,የወሴፍ የባህል መድህኒት 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 ለአስም
36 ለስኳር
37 በህልሙ ለሚሸና
38 ሚስት ወደሌላ
እዳትማግጥ የሚያስር
39 ከሰው አይን የሚጠብቅ
40 በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያደርግ
እነዚንና እነዚን የሚመሳሰሉ ነገሮችን
አገልግሎት እንሰጣለን    (ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ  0924609673 ይደዉሉ !!!!!!!
ማሳሰቢያ እባካችሁ ከአጭበርባሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ እግዛብሄር ይባርካችሁ:።
ተጨማሪ ማሳሰቢያ ከዚህበታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ 

በድጋሚ እባካችሁ መዳኒኒታችሁን ውሰዱ
1 ,ደርጀ ተሻገር ከመቀሌ
2,መሳይ አለሙ ከመቀሌ
3 ,ሠይፋታገለ ከጎጃም
4 ,ዳዊት ስእሉከሞጆ
5, እንየውከሀዋሳ
6, ተበለይተፈራ ከዱባይ
7 ,በለጠ ይሳቅ አዲስ አበባ
8,በርከት
እባካችሁ ስልክ አችሁን ክፈቱ ካልሆነ ገንዘባችሁን ውሰዱ
ሸር ማድረግ እንዳትረሱ በድጋሚ አመሰግናለሁ ቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ በመጫን የበለጠ ይወቁ

ለበለጠ መረጃ

   0924609673

   0924609673
    ይደውሉልን
    ያማክሩን
36 views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 18:03:54
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ዛሬ ይዠላችሁ የመጣሁት
  የእድል ቁጥር ለርስዎ እንዲዎጣልዎት ነው
=  ለእቁብ
= ለቁማር
= ለእጣ ሎተሪ
=  ለቤቲንግ
እንዲሁም ሎሎች በየ አካባቢያችሁ እና በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ  እርስዎዐየመረጡት የእጣ ቁጥር ለርሶ እንዲወጣ እና የእድሉ ባለቤት እንዲሆኑ የሚ ያደርግ ጥበብ በጄ ይገኛል እና በአካል መምጣት የምትችሉ መጥታችሁ በርቀት ያላችሁ ደግም ባላችሁበት ሆናችሁ በፎቶ እና በስም ተደግሞ ማሰራት እንደምትችሉ በታላቅ ደስታ እገልጣለሁኝ
 
#መልእክቱን ሼርር  በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ
0924609673
    0924609673ይደዉሉ
87 views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 05:50:30
የህዝብ መስተፋቅር ስታሰራ
የተናገርከው ሁሉ እንዲጥም።መልክህን ሰው እንዲወደው።በመጣና በአጫወተን እንዲሉ ስትለያቸው ደግሞ አትሂድብነ እንዲሉህ እንሰራልሀለን።

የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር
1/ በስም እና በእናት ስም
2/በስም እና በብር ቀለበት
3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን

ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው።

በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው።

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው።

በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል።

ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው።

በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ።

በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን።

በቴሌግራም ለመከታተል እና ለማነጋገር

0924609673


ውሃ ባልነካው በጠገራ የብር ቀለበት ላይ ሰርተን እንልክልሀለን።
ቀለበቱን ኪስህ ታደርግ እና ሀብታም ቆንጆ ስታገኝ ቀለበቱን ጣትህ ላይ ታደርግና ትጨብጣቸዋለህ።ይከተሉሀል።
በቀን ቀለበቱን አድርገህ ከአምስት ሴት በላይ ከጨበጥክ ጥበቡ አጠቃላይ ይፈርሳል።
0924609673
123 views02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 17:41:45 ሰላም
ፍቅር
ጤና
#ኢትዮጵያ#

ብዙ ጊዜ ዓይነ ጥላ፤ቁራኛ፤አጋንንት፤በህልም መጨነቅ፤ቅዠት፤ዕድል መዘጋት፤የቡዳ ዛር፤በአጠቃላይ እርኩሳን መናፍስት አስቸገሩኝ በማለት በውስጥ መስመር መፍትሔ ለጠየቃቹኝ እና ከዚ በፊት ለጥፌው አልፏቹ ያላያችሁት በሙሉ ይሁን።

#ለጸሎት እንነሳ በጸሎት ሰይፋችንም ክፉ መናፍስቶችም እንዋጋቸው።

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ውላጅ ቁራኛ አስኮራስኪስ አስኮራስኪስ አስኮራስኪስ አስኮራስጵር አስኮራስጵር አስኮራስጵር አስኮራስኪር አስኮራስኪር አስኮራስኪር አስኮራስጲስ አስኮራስጲስ አስኮራስጲስ አትናዊጵ አትናዊጵ አትናዊጵ አኽያ ሸራኽያ ኤልሻዳይ ጸባዖት ጼቃቤቃ ብልልጣ አውዴን ጋዴን ይምራሔ ኃያል ቅዱስ ሎፍሐም ነገርኩክሙ ኢያኤል ያጥፍእ እግዚአብሔር ሕማመ እኩየ ጸርየ ወጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየ ሐኖ ሐኖሐኖ አኑኤል አማኑኤል ብርሱባሔል በእሉ አስማቲከ አርህቅ አጋንንተ ዘይሰልቡ ልበ በእግዚአብሔር አብ ወበክርስቶስ ወልድ ወበሳልሳይ መንፈስቅዱስ ከመ ኢይቅረቡ ኃበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ( ስም እስከነ አባት)

አክሳኤል አጥይስ አድኅነኒ እምሕማመ ቡዳ ወቁመኛ ወቡዳ አክፋጅር አክፋጅር አክፋጅር ናናጅር ናናጅር ናናጅር አቅድር አቅድር አቅድር
አቅደርድር አቅደርድር አቅደርድር ኢታንሳሕስሕ እደዊከ ወእገሪከ በ፭ቱ ቅንዋተ መስቀሉ ለክርስቶስ በሳዶር ጨ በአላዶር ጨበዳናት ጨ በአዴራ ጨ በሮዳስ ጨ በዝ አስማት ወበእሉ ቃላት ኢትብጻህ ኃበ ህላዌየ አንተ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ለ ገብርከ (ስም እስከነ አባት)

አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ረጅ ወበሐቅለ ረጅ በሐቅለ ማገዮን ስልባቆን ወበሸፍን ወበሸሹን ዘረበቦሙ ለአጋንንት እኩያን ሎፍሐም ነገርኩክሙ ኢያኤል ያጥፍዕ እግዚአብሔር ህማመ እኩየ ዘጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየሐኖ ሐኖ ሐኖ ልዋ አስተናግሮ ለቡዳ መሰርይ ወለሌጌዎን እኩይ ወእመ አሐዘኒ እጀ ሰብእ ህሙም ይትናገር ቡዳ ኃቤሆሙ በ እግዚአብሔር መደንግጽ ወልድ ግሩም ነጎድጓድ መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነዳዴ እሳት ቸኒዳን ቴቴሬቴን ፌፌዱፌሆን ፌፌዴፌሆን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አድኅነኒ እምህማመ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ዓይነ ወርቅ ወዓይነ ባርያ ወአጋንንት ለገብርከ ስም እስከነ አባት
ያስገቡ።

ይህ ጸሎት ጧት ሲነሱ አልያም ማታ ሲተኙ ለበረታ ፯ ጊዜ ካልሆነ ፫ ጊዜ አልያም ፩ ጊዜ ይጸልዩ እና ኃይለ አጋንንትን ይሰባብሩ።

ከታች የምታዩት ምስል ወይም ጠልሰም ከ ጸሎቱ ጋር በቀይ ብዕ ወይም እስክርቢቶ በመጻፍም ሲተኙ ከመጽሓፍ ቅዱስ ስር በመክተት በራሶት ያድርጉ።
አልያም ከኪስዎት በጥንቃቄ ያስቀምጡ ይህ ጸሎት ከተለያዩ ክፉ መናፍስት የሚከላከል ጸሎት ነው።
ከሊቃውንት አባቶች በጥንቃቄ ሲወርድ ሲዋረድ የኖረ ድንቅ እና አስገራሚ ጥበብ ነው።

ከዚህ በፊት ተለጥፎ ስለነበር አዘጋጅታችሁ የያዛችሁ የምትጸልዩት  ያገኛችሁት ለውጥ እና መፍትሔ   ሰዎች አምነው ይጠቀሙበት ዘንድ ምስክራችሁን በኮሜንት ስር አስፍሩ።

ላልደረሳቸው ይደርስ ዘንድም ሼር ሼር ሼር በማድረግ ለሁሉም ሕብረተሰብ እናድርስ።

መርጌታ የወሴፍ ነኝ ለበለጠ መረጃ

0924609673 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
እንዲሁም በውስጥ መስመር መልእክት ያስቀመ
121 views14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 17:41:42
99 views14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 13:55:47
የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

አሰራሩ
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።

ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣
0924609673
121 views10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ