Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ፍቅር ጤና #ኢትዮጵያ# ብዙ ጊዜ ዓይነ ጥላ፤ቁራኛ፤አጋንንት፤በህልም መጨነቅ፤ቅዠት፤ | መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና

ሰላም
ፍቅር
ጤና
#ኢትዮጵያ#

ብዙ ጊዜ ዓይነ ጥላ፤ቁራኛ፤አጋንንት፤በህልም መጨነቅ፤ቅዠት፤ዕድል መዘጋት፤የቡዳ ዛር፤በአጠቃላይ እርኩሳን መናፍስት አስቸገሩኝ በማለት በውስጥ መስመር መፍትሔ ለጠየቃቹኝ እና ከዚ በፊት ለጥፌው አልፏቹ ያላያችሁት በሙሉ ይሁን።

#ለጸሎት እንነሳ በጸሎት ሰይፋችንም ክፉ መናፍስቶችም እንዋጋቸው።

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ውላጅ ቁራኛ አስኮራስኪስ አስኮራስኪስ አስኮራስኪስ አስኮራስጵር አስኮራስጵር አስኮራስጵር አስኮራስኪር አስኮራስኪር አስኮራስኪር አስኮራስጲስ አስኮራስጲስ አስኮራስጲስ አትናዊጵ አትናዊጵ አትናዊጵ አኽያ ሸራኽያ ኤልሻዳይ ጸባዖት ጼቃቤቃ ብልልጣ አውዴን ጋዴን ይምራሔ ኃያል ቅዱስ ሎፍሐም ነገርኩክሙ ኢያኤል ያጥፍእ እግዚአብሔር ሕማመ እኩየ ጸርየ ወጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየ ሐኖ ሐኖሐኖ አኑኤል አማኑኤል ብርሱባሔል በእሉ አስማቲከ አርህቅ አጋንንተ ዘይሰልቡ ልበ በእግዚአብሔር አብ ወበክርስቶስ ወልድ ወበሳልሳይ መንፈስቅዱስ ከመ ኢይቅረቡ ኃበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ( ስም እስከነ አባት)

አክሳኤል አጥይስ አድኅነኒ እምሕማመ ቡዳ ወቁመኛ ወቡዳ አክፋጅር አክፋጅር አክፋጅር ናናጅር ናናጅር ናናጅር አቅድር አቅድር አቅድር
አቅደርድር አቅደርድር አቅደርድር ኢታንሳሕስሕ እደዊከ ወእገሪከ በ፭ቱ ቅንዋተ መስቀሉ ለክርስቶስ በሳዶር ጨ በአላዶር ጨበዳናት ጨ በአዴራ ጨ በሮዳስ ጨ በዝ አስማት ወበእሉ ቃላት ኢትብጻህ ኃበ ህላዌየ አንተ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ለ ገብርከ (ስም እስከነ አባት)

አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ አላሁማ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ወይኑሬልጅ ረጅ ወበሐቅለ ረጅ በሐቅለ ማገዮን ስልባቆን ወበሸፍን ወበሸሹን ዘረበቦሙ ለአጋንንት እኩያን ሎፍሐም ነገርኩክሙ ኢያኤል ያጥፍዕ እግዚአብሔር ህማመ እኩየ ዘጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየሐኖ ሐኖ ሐኖ ልዋ አስተናግሮ ለቡዳ መሰርይ ወለሌጌዎን እኩይ ወእመ አሐዘኒ እጀ ሰብእ ህሙም ይትናገር ቡዳ ኃቤሆሙ በ እግዚአብሔር መደንግጽ ወልድ ግሩም ነጎድጓድ መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነዳዴ እሳት ቸኒዳን ቴቴሬቴን ፌፌዱፌሆን ፌፌዴፌሆን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አድኅነኒ እምህማመ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ዓይነ ወርቅ ወዓይነ ባርያ ወአጋንንት ለገብርከ ስም እስከነ አባት
ያስገቡ።

ይህ ጸሎት ጧት ሲነሱ አልያም ማታ ሲተኙ ለበረታ ፯ ጊዜ ካልሆነ ፫ ጊዜ አልያም ፩ ጊዜ ይጸልዩ እና ኃይለ አጋንንትን ይሰባብሩ።

ከታች የምታዩት ምስል ወይም ጠልሰም ከ ጸሎቱ ጋር በቀይ ብዕ ወይም እስክርቢቶ በመጻፍም ሲተኙ ከመጽሓፍ ቅዱስ ስር በመክተት በራሶት ያድርጉ።
አልያም ከኪስዎት በጥንቃቄ ያስቀምጡ ይህ ጸሎት ከተለያዩ ክፉ መናፍስት የሚከላከል ጸሎት ነው።
ከሊቃውንት አባቶች በጥንቃቄ ሲወርድ ሲዋረድ የኖረ ድንቅ እና አስገራሚ ጥበብ ነው።

ከዚህ በፊት ተለጥፎ ስለነበር አዘጋጅታችሁ የያዛችሁ የምትጸልዩት  ያገኛችሁት ለውጥ እና መፍትሔ   ሰዎች አምነው ይጠቀሙበት ዘንድ ምስክራችሁን በኮሜንት ስር አስፍሩ።

ላልደረሳቸው ይደርስ ዘንድም ሼር ሼር ሼር በማድረግ ለሁሉም ሕብረተሰብ እናድርስ።

መርጌታ የወሴፍ ነኝ ለበለጠ መረጃ

0924609673 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
እንዲሁም በውስጥ መስመር መልእክት ያስቀመ