Get Mystery Box with random crypto!

የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ | መርጌታ የወሴፍ የባህል መዳሀኒት ቀማሚና ህክምና

የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

አሰራሩ
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።

ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣
0924609673