Get Mystery Box with random crypto!

መ/ታ መርከብ የባህል መዳኒት ቀማሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addisneshidaa — መ/ታ መርከብ የባህል መዳኒት ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ addisneshidaa — መ/ታ መርከብ የባህል መዳኒት ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @addisneshidaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.15K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-15 07:14:01 #የዓይነ_ጥላ ተንኮል #የትዳር_መገርገር እና #ስንፈተ ወሲብ

ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል #ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ
መንፈስ።
በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል። ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
ያለፈው ታሪክ ይረሳል
ፍቺ ይመጣል
አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።
በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
ፀጉር ላይ
ግንባር ላይ
የዓይን ቅንድብ ላይ
አፍንጫ ላይ
ከንፈር ላይ
ጥርስ ላይ
ሆድ ላይ
ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ
#የዝሙት መንፈስ ሆኖ
#የስድብ መንፈስ ሆኖ
#የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ።
ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።

   #መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

              #አዘገጃጀት
የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

የሚከለከሉ ነገሮች
፩. አልኮል
፪. ፆታዊ ግንኙነት

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች!!

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችንና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ በግልጽ ይቀርባል ይብራራል።

09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ
55 views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 11:29:18 የሰው ነገርን የማትወደዋ ዕጽ
#የሰው ነገር

~የሰው ነገር ቆላማ አከባቢ ላይ በክረምት ወራት በቅላ የምትገኝ እጅግ ድንቅ ዕጽ ናት።

~የሰው ነገር ዝርያዋ በአበባ ቀለም ወደ ፫ ዓይነት ዝርያ ያላት ስትሆን! በዓይነት ደግሞ ትንሿ ከ 10 ሳንቲ ሜትር የማትበልጥ ስትሆን ትልቋ ደግሞ እሾህ ያላት ከ 50 ሳንቲ ሜትር በላይ የምታክል ዕፅ ናት።

~የሰው ነገር ካደገች በኃላ ልክ እንደጃንጥላ ሆና ከራሷ ላይ ብዙ ቅጠሎች ያላት ድንቅ ዕፅ ናት።

~የሰው ነገር ከዕጽዋቶች ለየት የሚያደርጋት እጅግ ልዩ እና ውስብስብ ያለ ታሪክ ያላት ሲንኳት የምትሰበሰብ ሲለቋት የምትዘረጋ ድን ዕፅ ናት።

~የሰው ነገር ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት ዕፅ ስትሆን፦
፦ለንቃተ ህሊና
፦ለዓይን ህመም
፦ለራስ ህመም
፦ለአጓጉት ለቆዳ በሽታ
፦ለዓቃቤ ርእስ....ወዘተ ስትሆን ትስተዋላለች።

ከዚህ በፊት በሰው ነገር የሚሰራ ለንቃተ ህሊና የሚሆን መልካም እውቀት ያካፈልኳችሁ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ለራስ ሕመም ለማይግሬን ማዳኛ ስትሆን እንሆ!

          #የራስ ህመም መፍትሔ
#የሰው ነገር ቅጠል እና ሥር
በብዛት በማሰባሰብ አድርቀው በንፅህና ወቅጠው አዘጋጅተው!
#በንፁህ ቅቤ በመለወስ መሀል ራስ ላይ ጧት መቀባት ለ 3 ቀናት ቢጠቀሙ የቆየ የማይግሬን በሽታ ሙሉ መፍትሔ ይሰጣል።
ለአጓጉትም ሲሆን በቅቤ ለውሰው ቀን በቀን እየታጠቡ በስሱ የሰው ነገር ቅጠል በማዘጋጀት አጓጉት ያለበት የቆዳ ክፍ መቀባት።
ይህ ድርጊ ለሰባት ቀናት ቢጠቀሙ ቶሎ ይድናሉ።

#የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ።

09 12 99 97 05
109 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 11:54:47 ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ

በቅንነት ሸር እናድርግ

#ዛሬ ስለመፍትሔ ሀፍት እናያለን

መፍትሔ ሀፍት ማለት ፦

የሰው ልጅ የራሱ የሆነ ፈጣሪ ሲፈጥረው የሰጠው #እድል ፣ ፀጋየ ፣ እንጀራ ፣ሀብት በአጭሩ የተለያዩ ስጦታዎች አሉት ። ነገር ግን ይህን የእድል ስጦታ (ሀፍት) በተለያየ ምክነያት ተሰውሮና ተሸፍኖብን ( ተዘግቶብን ) ጎንበጎን እየተላለፍን አብረን እኖራለን።

በእርግጥ ከእኛም ስንፍና አለ አንፀልይም፣ አንሰግድም ፣ ንስሐ አንገባም ፣ ሱባኤ ገብተን የእድላችን ስጦታና የእድል እጣፈንታችን መለየትና ሱባኤ ገብተን በተነገርነው ሚስጥር መሰረት መስራትና መቀጠል አንችልም ይህ የራስችን ስንፍና ነው።

ድሮ ድሮ በገዳማት የበቁ አባቶች ድንጋይ ተትተርሰው ቅጠል አንጥፈው ቅጠና ፍራፍሬ ቆርጥመው ቁርንጮ ፣ማቅና ሰንሰለት ለብሰው ድምፀ አራዊትን ግርማ ሌሊትን ወገን አድርገው አለም የናቁ የመነኑ አባቶች በየገዳማቱ ስለሚገኙ ገዳም ሲኬድ እድል ገጥሞን እነሱን አግኝተን ስንባረክና ንስሐ ስንገባ በእዛ አጋጣሚ ከላያችን ላይ ያለውን ክፉ የዓይነ ጥላ መንፈስና እድል ገርጋሪ መንፈስ ገስፀው አባረው እድላችን (እጣፈንታችንም ይነግሩን ነበር ።

አሁን አሁን ግን ትውልዱም በክፋትና ተንኮል ወጥመድ ፣በዘመናዊነት ሱስ ወደቀ ወግና ባሕሉን ማንነቱን የሀገሩ ታሪክ የአባቶቹን ታሪክ እረሳ ሰነፍ የገዳም አባቶችም ነገሩ ሁሉ ቢያሳዝናቸና ቢያስጠላቸው እያሉ እንደለሉ ከእኛ ተሰወሩብን እኛም በልበለይ ኑሮ እንመራለን።

ወጋችን ባሕላችን ማንነታችን የባቶቻችን የእናቶቻችን የሀገራችን የአምልኮአችን ታሪክና ወግ አንርሳ ባካችሁ ወገኔ አድረን የባሰ እንጅ የተሻለ አላገኘንም ሀጢአት በሽታ ክፋት ክደት አለመተማመን ሀሰተኝነት ዝሙት በዛ አለመተማመን ሰፈነ ትዳር እረከሰ እቃቃ ጨዋታ ሆነ።
ሰይጣን ወጥመዱን አብዝቶ ሰለጠነ አለያየነ አደኸየነ አጎሳቆለነ ከባህላችን አወጣን እንንቃ ወገኔ።

ወደመፍትሔ ሀፍት ልመለስና መፍትሔ ሀፍት በዓይነጥላ ፣ በአጉል አምልኮ፣ በዛር መንፈስ ፣ በሰው እጅ ( ድግምት ) የተዘጋብንንና የተበላሸብንን እድል የሚፈታና የሚያስተካክል ጥበብ ነው።
ጥበብ ትሔይስ እምኩሉ መዛግብት እንዳሉ ጠቢባን አባቶች !!!!!!!

የአባቶቻችን የቀደምት ኢትዮጵያውያንን ጥበብ መጠቀሙም ወሳኝ መፍተሔ ነው የዘመናዊዩ ጥበብ መነሻም መድረሻም ቀደምቱ ባሕላዊው ጥበብ ነው ።

ዛሬ በቤታችን ሁነን የምንሰራው መፍትሔ ሐፍት ላጋራችሁ

፩, #የብርቱካን ቅርፍት
፪, #የሎሚ ውሀ
፫, #የፌጦ ፍሬ
፬, #የጥቁር አዝሙድ ፍሬ
፭, #የሽንብራ ፍሬ
፮, #የቁንዶ በርበሬ ፍሬ
፯, #የፅጌረዳ አበባውን

#አዘገጃጀት
ከላይ የተዘረዘሩን ሁሉንም በንፅህና አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ አዘጋጅቶ ከሁሉም አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ቁንዶ በርበሬው ግማሽ ማንኪያ ለክቶ አቀላቅሎ የተቀላቀለውን በ ፯ ( 7 )ሎሚ ውሀና በማር ለውሶ ፯ ድቡልቡል እንደዳቦ ቆሎ አድበልብሎ ለ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት አንዳንድ የተዘጋጀውን በንፅህና በባዶ ሆድ መብላት ነው።
ይህ የተፈተነ ትክክለኛ ጥበብ ነው የቻለ ተጠቅሞ ችግሩን ማስተካከል ይችላል።
09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ
115 views08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 12:14:18
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት
ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ።

ዛሬ ሹመትና ስራ እየፈለገ ለሚያጣ ሰው እየሰራ እየደከመ የስራ እድገት ለሌለው ሰውና ለግርማ ሞገስ እንዲሁም ለሕዝብ መስተፋቅር የሚሆን ፀሎት ላጋራችሁ ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ወመግረሬ ፀር ወመስተፋቅር ዘነገሥት ወዘመኳንንት ዘሕዝብ ወዘአሕዛብ ወዘኩሎሙ ፍጥረታት

ዘየሐድር በረድኤተ ልዑል ሊስ ያጲሂር ወይነብር ውስተ ጽላሎቱ ለአምላክ ሰማይ ሚሊስ ፫ መላኤስ መላሊስ ሐርደ ይቤሎ ለእግዚአብሔር ምስካይየ ወፀወንየ አንተ መላሊስ ያጵሂር አምላኪየ ወረዳእየ ወእትዌከል ቦቱ።

ቆሮስ ያጲሂር እስመ ውእቱ ይባልሐኒ እመስገርት ነአዊት ኖሮስ ያጲሂር መንክር ስምከ ያጲሂር በእንተዝ ኀሠሠቶ ነፍስየ።


ያጲሂር መንክር ስምክ ያጲሂር ነገረ ቃልከ ያበርህ ነፍስየ ወያጠብብ ሕፃናተ ያጲሂር አፉየ ከሠትኩ ወነፍስየ አናኅኩ ያጲሂር እስመ ትእዛዘከ አፍቀርኩ ያጲሂር በዝቃል ኢታምጽእ ፀረ ወጸላእተ በላዕሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ።


ወኢታቅርብ ኀቤየ ኢታውርድ ወኢታቅርብ ፀርየ ወጸላእትየ ወኢታንቀጥቅጥ እደ ልቦናየ ፪ ዘበምድር ለገብርከ እገሌ ።

ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ ያጲሂር አርትዕ ፍኖትየ ወሕይወትየ ያጲሂር በከመ ነቢበከ ያጲሂር ወኢይማአኒ ኩሉ ኃጢአት ወፀር ያጲሂር ወአድኅነኒ እምትግዕልተ እጓለእመሕያው ።

ያጲሂር ተሣሃለኒ ወእቀብ ትእዛዘከ ያጵሂር አብርህ ገጽከ ላእሌየ ሊተ ለገብርከ እገሌ ያጵሂር ፫።

ገቢር
፩#ይህን ህቡስም ወይም ጸሎት በቀይ እስክብሪቶ በልሙጥ ወረቀት ፅፎ በእሳት አሳርሮ በቅባት ቅዱስ፣ በዘይት ( በወይራ ዘይት ) ቀላቅሎ ከበላዩላይ ይህን ጸሎት ፯ (7) ጊዜ ደግሞ

#የተቀላቀለውን በትንሹ ግንባርን ፀጉርን እየተቀቡ ቢወጡ ሹመት ያሾማል ስራ ያጣሰው ስራ ያገኛል ።
በሰው ዘንድ ክብርን ያጣሰው ሰው ዝቅአድርጎ የሚያየው ሰው ክብርን ያገኛል ሰው ያከብረዋል ።

የስራ እድገት ያጣ ሰው የስራ እድገት ያገኛል።

፪#ለመስተፋቅር ለገንዘብ ለግርማ ሞገስ ጥዋት ጥዋት 7 (3) ጌዜ እየደገሙት ቢወጡ ያሰቡትን ያሳካል የተፈተነ ጥበብ ነው።

፫#በብር ቀለበት በመስቀል ላይ በዘይት ወይም በቅባቅዱስ በወይራ ዘይት ዘፍዝፎ ከበላዩ ላይ ከቻሉ 49 ጊዜ ካልቻሉ 21 ጊዜ ፀልዮ ቢይዙት ወሳኝ ግርማ ሞገስ ወመፍትሔ ሀብትነው።

ሁሉም ሲሰራ ቀለምሆነ ሲደገም ቀለም እንዳይነጥብ በጥንቃቄ ነው።

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች።



በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ

09 12 99 97 05
በስራ ሰዓት ይደውሉ
131 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:39:41 #ስለ ዓይነጥላ ሚባል ክፉ መንፈስ ስንቶቻችን ነን ግንዛቤው ያለን ከለለን ግልጽና አጠር ባለ መንገድ አቀረብኩላቹሁ የትም መሄድ ሳይጠበቅባቹ ባላችሁበት ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ

የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
የወገብ ሕመም ይፈጥራል
የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ያመጣል
የራስ ሕመም (ማይግሪን) ያመጣል
መጥፎ የሰውነት ጠረን  ያመጣል
መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
ቁርጥማት ያመጣል
እግር ሰብስቦ ይይዛል
ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

#ወንድ ማስጠላት
#ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
#ተስፋ መቁረጥ
#ማስለቀስ ፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት
#ፀባይ መቀያየር
#ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
#ባል እየመጣ መመለስ
#ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ (መተው)

#እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
#ሱሰኛ መሆን
#የእድል መዘጋጋት
#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
ሕልመ ሌሊት ያመጣል
ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (በሱስ መጥመድ)
ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ

❖#መጨናነቅ: መናደድ ፣መነጫነጭ ፣ድብርት ብስጭት
❖#ሂጅ ሂጅ ማለት
❖#ቤተሰብ ማስጠላት ፣አለመረጋጋት
❖#ስራ ማስጠላት ፣ድፍንፍን አድርጎ መያዝ ውጩን ማጨለም
❖#ከፍተኛ የራስ ህመም እራስን ከፍሎ ማመም (ማይግሬን)
❖#ተኝቶ መቃዥት ሌሊት መቶ ማነቅ ማስጨነቅ አፍኖ መያዝ ለመናገር ማቃት
❖#ፍርሐት
❖#ከፍተኛ ላብ
❖#የጠረን መቀየር
❖#መጥፎ የአፍ ጠረን
❖#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል መርበትበት መፍራት
❖#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❖#ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የዓይነ ጥላ ምልክቶች ናቸው
#ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር #የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ?

#ዓይነ ጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስን የሾተላይ መንፈስን
#እንዴት እንዋጋው ?
በእየእምነታችን በርትተን መፀለይ
መፆም መስገድ
ንስሀ መግባት (ይቅር ማለት) ወደር የለለው  መፍትሔ ነው

            #መፍትሔ
#የቀጠጥና ሥር
#ከርቤ እጣን
#የእፀ ሳቤቅ ሥር
#የጊዜዋ ሥር
   
              #አዘገጃጀት
የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን መታጠን።
ችግሩን በዘላቂነት ያስወግደዋል

        የሚከለከሉ ነገሮች
#ተልባ
#አልኮል መጠጥ
#የጎመን ዘሮች

#ክፍለ ሀገር ላላችሁ ደንበኞቻችን ያላችሁበት ድረስ በፖስታ በንጹሕ አስተሻሸግ ታሽጎ ይላክላቹዋል ።

የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።

         #ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ!!

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ


በስራ ሰዓት ይደውሉ 09 12 99 97 05
62 views09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 10:03:38
117 views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 10:03:34 የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
-ለገበያ ለሃብት
-ለመስተፋቅር
-ለትምህርት
-ለአፍዝ አደንግዝ
- ለመፍትሔ ስራይ
- ለህማም
-  ጋኔን ለያዘው ሰው

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን 
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
  ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ
09 12 99 97 05
98 views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 06:41:00 #የአጋንንት !
#የዓይነ ጥላ!
#የዛር መንፈስ! መራቅያ የብራና አስማተ ቅዱስ ሚካኤል ጸሎት ይህ ነው::

#ይህ ጸሎተ ሚካኤል በቀደምቶቹ በብራና ላይ ተከትቦ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቶ ይሄው እኛ ዘንድ ደርሷል::

በድርሳኑ እንደሚለው ለቅዱስ ሚካኤል የተሰጠ ልዩ እና ኅቡዓት አስማት ዲያብሎስን ድል መንሻ ነውና ልብ ይበሉ::

#እኛ እኮ በብዙ መንገድ የታደልን ግን ደግሞ በአጉል ፍርጃ ማንነታችን ያጣን ሰዎች ሆንን እንጂ የተሰጠን እና ያለን ነገር ብዙ ነው::

#ለረዥም ጊዜ በዚሁ ቤት አዲስ ነገር መላክ እና ማስተላለፍ ካቆምኩኝ ቆየሁ ይህ የሆነበት ምክንያትም ከአሁን በፊቱ በተሻለ መልኩ እውቀትን ለማቀበል በማሰብ ነውና ይቅር በሉኝ::

እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቶሎ ቶሎ እውቀቶችን ለማስተላለፍ እሞክራለሁ::ወዳጆቼም እንዲሁም ቤተሰቦቼ እንደበፊቱ በአጋንንት ወጥመድ ውስጥ ላሉ ይደርስ ዘንድ እንዲሁም በጸሎተ ሚካኤል በቤታቸው ከችግራቸው ይላቀቁ ዘንድ!

መልእክቱን ለወዳጆቻችሁ አጋሩ!

ገቢሩም:

#በንጽህና ጧት ጧት 3 ወይም 7 ጊዜ በውኃ ላይ ማድረስ
#በቅብዓ ቅዱስ ላይ ጸሎት በማድረስ የታመመው አካላችን መቀባት
#ስራ ባይሳካልን ጧት በባዶ ሆድ ጸሎቱን አድርሰን መሄድ
#እንዲሁም ለማንኛውም ችግራችን አስማተ ሚካኤል በቀይ ቀልም በልሙጥ ወረቀት ከነጠልሰሙ ጽፈን  አክብረን ብንይዘው ይሆንልናል::

የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን!

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::


0912999705
0912999705
27 views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 06:40:51
24 views03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 08:58:09 #በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን

    #የመተት እና #የዓይነ ጥላ ልዩነትና አንድነታቸው ላካፍላችሁ

#መተት ከዓይነ ጥላ አጋንንት ጋር አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡

መተትም ዓይነ ጥላም በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ሕይወትን ከማበላሸት እስከ ማጥፋት ይደርሳሉ፡፡
ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡

#መተት እና ዓይነ ጥላ በዕድላችን፣ በእውቀታችን ፣በትምህርታችን፣በእጮኛችን እና በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ድግሱ ድረስ
የመደንቀር፣የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡
ሁለቱም አሉኝ በምንላቸው ነገሮች እንዳንጠቀም የመጠርቀም ሥራን ይሠራሉ፡፡
ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ በሆንባቸው ነገሮቻችን ላይ ፣አጋንንታዊ የበላይ በመሆን በግልጽና በስውር፣ የማይታይ ምስማር በመሆን ጠስቀው ይይዙብናል፡፡

መተትና ዓይነ ጥላ ሲላቸው በራሳቸው ሲላቸው በሰው እያደሩ፣የእኛን ነገር ገና ከጅምሩ እየገረገሩ ያበላሹብናል፡፡

#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡

#መተት እና የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚለያቸው ወይም አንድ የማያደርጋቸው እንይ
#መተት በደጋሚዎች ወይም በጠንቋዮች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡

#መተት በሰው እድል የሚቀና፣በሰው መልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ ወዘተ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡

#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ፣ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው እንጂ በደጋሚዎች የሚቆራኝ አይደለም፡፡
ዓይነ ጥላ የሰውን ልጅ ከማኅፀን ጀምሮ በጽንስ ጊዜ በመቆራኘት አብሮ የሚያድግ ፣ የሰውን ሕይወት የሚያጠወልግ አጋንንት ነው፡፡

#መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡

#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው፡፡
በእርግጥ መተት ገና በማኅፀን ባለ ጽንስ ላይ ቢደገምም መተትን ወደ ሰው ሕይወት ለማስገባት ገፊ አካላት ያስፈልጋል ፡፡
ዓይነ ጥላ ግን ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡

ልብ ይበሉ
#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን
#ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡
#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ በኃላ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል፡፡
#መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡

                   #ልዩነታቸው
ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡
#መተት ግን ውስጣችን ከገባ በኃላ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡
እድሳት ማለት አንድ ሰው ላይ በመልካም ነገሩ መተት ሲመተትበት፣የሚያስመትተው ሰው በደጋሚው ወይም በመታቹ በኩል ለአጋንንቱ ግብር ያቀርብለታል፡፡ ለምሳሌ
ገንዘብ፣በግ፣ደም ወዘተ ያቀርባል፡፡ ይህንን ያስደገመ ቀን ያቀረበውን ግብር በየ ዓመቱ ሲያቀርብ አጋንንታዊ ውል ይገባል፡፡
ይህንን የሚያደርገው የሰውን እድል ስለወሰደ በዛም
ስለሚጠቀምበት ከሰው የወሰደው ዕድል፣ እውቀት፣ የትዳር፣የሥራ እድል ወዘተ በአጋንንት ተጠብቆ እንዲቆይለት እንዲጠቀምበት የሚያደርገው ነው፡፡

ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱ እና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡

አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡
#በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት
#ያለ ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት
#መረበሽ
#መጨናነቅ
#ፍርሃት መሰማት
#የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት
#እራስን ስቶ መውደቅ/ይህ መንፈሱ ውስጣችን ሲገባ ነው/
#በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት
#ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት መሰማት
#በድንገት የልብ ምት መጨመርና ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት
#ከፍተኛ ድንገተኛ የሰውነት ድካምና የመክበድ ስሜት መሰማት
#ሰላም ማጣት
#ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት
#ያለ ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት
#ማዞር መቅለሽለሽ፣ጭንቅላት
#ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት
#ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት
#እጮኛሞች እና ባለ ትዳሮች ከሆኑ ድንገት የማስጠላት እና የመጥላት ስሜት ውስጥ መግባት
#መሳደብ
#ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት
#የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት
#ያለ ጥፋት መምታት ወዘተ ሊከሰቱብን ይችላል፡፡

ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡
ለምሳሌ ፦
በመጠጥ የተመተተበት ሰው በስንት ጸሎት እና ጸበል መጠጡን ከተወ የታደሰበት ቀን ንጉልያው እስኪዞር ድረስ ጠጥቶ ይሰክራል፡፡

በእጮኛውና በትዳሩ ላይ በመቅናት የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን ከእጮኛውና ከትዳር አጋሩ እና ከልጆቹ ጋር ያለ ምክንያት ከፍተኛ ጠብ ውስጥ ይገባል፡፡

በእውቀቱ የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን በዛን ሰሞን ደንዝዞ ፈዞ ይከርማል፡፡

በገንዘቡ የተመተተበት ሰው ገንዘቡ ከኪሱ ለመውጣት የሚያጨበጭቡ ይመስል ያለ ምክንያት ይወጣል፡፡ ግን በምን እንዳወጣው ፣ገንዘቡን የት እንዳደረሰው፣ምን ቁም ነገር ላይ እንዳዋለው አይውቅም፡፡ ሌላም ሌላ ….

በአጠቃላይ እድሳት ማለት ከአጋንንቱ ጋር በሰው ሕይወት እና እድል ላይ ውል ማራዘም ማለት ነው፡፡ ይህ ማለት በሰው
ሕይወት ላይ በአጋንንት ስውር ምስጢር መቆመር ማለት ነው፡፡

#መተት ከዓይነ ጥላ አንዱ የሚለይበት፦
#መተት በምንበላው ምግብ፣ በምንጠጣው መጠጥ፣በምንለብሰው የውስጥ እና ውጭ ልብስ/በላብ በወዝ/ በምንይዘው ቁስ ወዘተ ስለሚደገም በቀላሉ ሕይወታችን ሊያመሰቃቅል ፣ጤናችን ሊቃወስ ይችላል፡፡

#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦
#መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ ምንክያቱም መተት በመርዝ መልክ ሊሠራ ስለሚችል የተመተተበትን ምግብ የበላ ወይም መጠጥ የጠጣ ሰው በድንገት ሊሞት ይችላል፡፡ #በተለይ ወደ ሆድ በሚገቡ ነገሮች አጋንንቱ በሰውነታችን ሕዋሶች በመሰራጨት፣ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል፡፡

#መተት እና የዓይነ ጥላ መንፈስ በልዩነታቸው መተት የሚከብድበት አንዱ መተት አጋንንት እራሱን መቀየር መቻሉ ነው፡፡ መተት በሆድ ውስጥ አውሬ ሆኖ ይቀመጣል፡፡ #ለምሳሌ አንድ ሰው በሻይ፣በጠላ፣በሚሪንዳ መተት ተመትቶ ቢሰጠው ያንንም ቢጠጣ ወደ ሆዱ ከገባበት ቀን ጀምሮ ጤና ማጣት፣ ህመም መሰማት ይጀምረዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05
61 views05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ