#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች #ዛሬ ስለ ሕፃናት ዓይነ ጥላ አንድነገር | መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች

#ዛሬ ስለ ሕፃናት ዓይነ ጥላ አንድነገር ልግለፅላችሁ
#የሕፃናት ዓይነ ጥላ ምንድነው ?
#ተፅኖውስ ምንድነው ?

#ዓይነ ጥላ በህፃናት ላይ ሲኖር የሚያሳየው ምልክት ወይም ተፅኖ፦

#አልቃሻ ተነጫናጭ መሆን
#የምግብ ፍላጎት መቀነስ
#የሰውነት መቀጨጭ
#ሰውነት አለመደርጀት
#የልሳን (የአፍ መያዝ )
#ተሎ አለመቆም
#አይን አፋር (ፈሪ) መሆን
#ከፍሲሉ ት/ቤት አልሄድም ማለት
#ሌሊት መሽናት
#ሌሊት ተኝቶ መቃዥት
#ሌሊት ጥርስ ማንቀራጨጭ
#ሌሊት በእንቅልፍ ልብ ተነስቶ መሄድ ሰው መጥራት
#ፈዛዛ መሆን

#ት/ቤት ቀለም አለመያዝ አለማጥናት
#ት/ቤት አልሄድም ማለት
#የት/ቤት መምህራንን መፍራት
#ከፍ እያሉ ሲሄዱ ደግሞ አንዳንዶቹ እረባሽ አንዳንዶቹ ፈዛዛ መሆን ወዘተ

#መፍትሔ

#እፀ አንበሳ ወይም ጀሮ አስፊት ለህፃናት ዓይነጥላ ወሳይ መፍትሔ ነው

አጠቃቀም ወይም አዘገጃጀት

#የዕፀ አንበሳ ቅጠሉን ሸምጦ ጥሎ አገዳ አገዳውን ሰብስቦ ቀጥቅጦ አልሞ በብረት ምጣድ አመስ አመስ አድርጎ ሲጠቁር አውቶ አልሞ ፈጭቶ

የላመውን ዱቄት ውሀ ባልነካው ቅቤ እየለወሱ ዓይነ ጥላ ያለበትን ህፃን ለ ፫ [3] ወይም ለ ፯ ( 7 ) ቀን እራሱን መቀባት ነው ጥዋት ቀብቶ ውሎ ማታ ማጠብ ይህ የተፈተነ የህፃናት ዓነ ጥላ ማስወገጃ መፍትሔ ነው

የችግሩ ተጠቂ ለሆኑ ህፃናት ማስጠቀም ወሳኝነው

ህፃናት ሀገር ተረካቢ የሀገር ፍሬ ናቸውና ከጤናማ ህፃናት ጤናማ ፍሬ ይገኛል

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችንና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ
መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

@addisneshidaa
2.00K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ