ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ብልፅግና  በያላ | መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም
ጤና
እድገት 
ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘሁ
በቅንነት ሼር ያድርጉ

ዛሬ ስለ ገንዘብና ቤትሰላቢ መጠበቂያ ስለሆነችው ታምረኛዋ እፅዋት ትንሽ መላ ልበላችሁ ።

        #ጉድይኝ
ጉድኝ በብዛት በደጋማው ሀገርና በወንዛንዝ በጎድጓዳ ውሃ ፈረጥ ቦታ የምትበቅል እፅዋት ስትሆን  የተለያየ ጥቅም እንዳላት ከሊቃውንቶች ውጭ ብዙም የሚያውቅ የለም ።


ነገር ግን የተለያየ ጥቅምና አገልግሎት ያላት ወሳኝና አስፈላጊ እፅዋትናት
ከጥቅሞቿ በጥቂቱ ፦

፩#ለመፍዝዝ ማክሰኞ ቀን በጥዋት እፅ አንግስ ፯.  {7 } ጊዜ ደግሞ በወይራ አንካሴ ቆፍሮ የቀረጥ ተቀፅላ የጠንበለል ተቀፅላ የክትክታ ተቀፅላ የኤሊ አፅም ጨምሮ አንግሶ ከትቦ ቢይዙት  ከጠላት ከምቀኛ ይሰውራል ለጠላት  አያስነካም።

፪#ለክፉ መንፈስ ቅጠሏን ጭቅጭቆች በውሃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት ፯. (7  ) ማጥመቅ መጠመቅ።
ክፉ ቁራኛን የዛር ውላጅን ያስለቅቃል።

፫#ለቤትሰላቢ መመለሻ የጉድኝ ስር የአንባጮ ተቀፅላ የዘርጭ እንቧይ ስር ሁሉንም በአንድ ከትቦ አንድም በገንዘብ ማስቀመጫ ሳጥን ማስቀመጥ። ሁለተኛ ከቤት ከዱቄትና ከሊጥ ስር ማስቀመጥ ነው
ጠቅላላ የገንዘብ (ብር ) የእህል የሊጥ የዱቄት ሰላቢ በረከት የሚያሳጣ ነገርን በሙሉ ያባራል ከቤት አያስገባም ።

ስለዚህ የማይጠቅምና የማይረባ መስሎ እንደዋዛ የምናየው እፅዋት እሄን የመሰለ ጥቅም አለው።

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች።


በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል


09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉ
መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

@addisneshidaa
2.00K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ