ሰላም ለእምዬ ሃገራችን ህዝቦች በመጀመሪያ ሃገሪቱ ከገጣማት የርስበርስ ግጭት ወጥታ በመጭው አዲስ | መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

ሰላም ለእምዬ ሃገራችን ህዝቦች
በመጀመሪያ ሃገሪቱ ከገጣማት የርስበርስ ግጭት ወጥታ በመጭው አዲስ አመት ሰላማዊ ሃገር ትሆን ዘንድ አምላክን እማፀናለሁ።
ከዚ ቀጥየ ብዘገይም እንኳን አንድ ጠቃሚ ጥበብ ላካፍላችሁ
==አስማተ ጠብቅ ተወርዋሪ ወ ተተኳሽ==
ይህ ከታች የምትመለከቱት እፀ ባህር ይባላል።ይህ እፅ ብዙ ጥበብ የሚከወንበት ነው።
እፁ በአብዛኛው ወንዝ ዳር በተይም ፊላ/ጨፌ/ ሚበቅልበት ከረግረጋማናውሃማ ቦታ ላይ ይበቅላል።እፁ ወደ ላይ ከ20ሴ.ሜ በላይ ከፍታ አይወጣም ወደ ጎን ግን እስከ 5ሜትር ርዝመት ይሰፋል።
ይህ እፅ ከሚሰራባቸው ጥበቦች መካከል ጥቂቶቹ
1.ለአስም
2.ለቁርጥማት
3.ለሰላቢ
4.ለመክስተ ሚስጥር
5.ለሰላቢ
6.ገንዘብ ለማበርከት
7.መካንነትን ለመከላከል
8.ለጥይት
9.ለዱላናድንጋይ
10.ሆድ ውስጥ ለገባ መተት እና ቀሪ ብዙ ጥበቦች ይሰሩበታል።

ከነዚህም ዛሬ ትጠቀሙበት ዘንድ እንዴት ለጥይት መከላከያነት እንደሚያገለግል እነግራችሁና እፁን ካገኛችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ አደራ ብያለሁ።

እፁን በወይራ ወንም በቀንድ ቢላዋ ከ3ቦታ ላይ 3ቅጠል በድምሩ 9ቅጠል እፀ አንግስን ወደ ምስራቅ ዞራችሁ ደግማችሁ ቁረጡ።ከዛም የተቆረጠውን እፅ ውሻ እና ድመት በማያይበት ቦታ ላይ አድርጋችሁ አድርቁ።
ከዛም የሚከተለውን አስማት እፁ ላይ ረቡዕ ቀን ፀሃይ ሳትወጣ 99ጊዜ ድግምት ይድገሙት

"በስመዓብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፀሎተ በእንተ ጠብቅ ወርዋሪ ወ አነጣሪ ተኳሽ ወ ደቋሽ ጋርደኒ በክንፈ ኪሩቤል ወ ሱራፌል ሽሽሽ ይበልበኒ በሰብእ /እገሌ/ውውው ይበልበኒ በአካለ /እገሌ/
ድግምቱን ደግማችሁ እንደጨረሳችሁ 9ኙን ቅጠሎች ከስር ኩል ጋር ደባልቃችሁ ውቀጡ።ከዛም ዱቄቱን ከግራ ትከሻሁ ላይ በትንሽ ጣታችሁ ጥፍር ልክ ክብ ቅርፅ ንቅሳት ተነቀሱ።
ጥንቃቄዎች
1.ስትነቀሱ ደም ሲፈሳችሁ መሬት እንዳይነካ ጥንቃቄ አድርጉ ደማችሁ መሬት ከነካ በምንም ታምር አይከላከላችሁም።
2.ከመነቀሳችሁ በፊትም ሆነ በኋላ ለ3ቀን ከግብረስጋ ግንኙነት ንፁህ ሁኑ።ሴቶችም እንዲሁ እና ከወር አበባ ንፁህ ሁኑ
3.ንቅሳቱን በተነቀሳችሁ በ24ኛሰዓት ካገኛችሁ የጥይት ባሩድ ካጣችሁ የክብሪት ጫፍ በንቅሳታችሁ ላይ በአረቄ ለውሳችሁ ድፉበት ማስመሪያው ነው
4.3ቀን እስኪሞላችሁ ድረስ የሞተ አስከሬን እንዳታዩ የእንስሳትም ቢሆን

ይህንን በትክክል ፈፅማችሁ ጥይት ግንባር ላይ ከመቅረባችሁ በፊት በድንጋይ ፈትሹትናታመሰግኑኛላችሁ!!
"ይዘዙን እንታዘዛለን ጥበብን ያወቀ እንጅ የናቀ አይጠቀምባትም!"
09 12 99 97 05
መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

@addisneshidaa
2.00K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ