Get Mystery Box with random crypto!

Addis Idea / አዲስ ሀሳብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addisideaaa — Addis Idea / አዲስ ሀሳብ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ addisideaaa — Addis Idea / አዲስ ሀሳብ
የሰርጥ አድራሻ: @addisideaaa
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 52.52K
የሰርጥ መግለጫ

የ ቻናላችን አላማ
•ወደ USA 🇺🇸 🇺🇸 እና ሌሎች ሀገሮች ስኮላርሽፕ (SCHOLARSHIP ) እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማስተማር።
https://www.youtube.com/channel/UCy2ZzVgU1I8RFIrWHQ0PssA/videos
•በተለያዩ ሃገራት ላይ ሆነዌ በ INTERNET በመጠቀም በቀን 💸💵$$100 ዶላር እና ከዛ በላይ ገንዘብ እንዴት መስራ

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-05-22 14:39:20
አስደሳች ዜና!

አርቲስት ገነት ንጋቱ ስለ Addis Idea YouTube ቻናል የ25,000 ብር ሽልማት ተናገረች!!


በቀጣዩ ዙር 25,000 ብር ለመሸለም እየተዘጋጀን ነው። ወድድሩ ሁሉንም ሰዉ ያሳትፈል።

የውድድሩ ስፖንሰር ፡ Addis Idea YouTube channel .
Link https://www.youtube.com/channel/UCy2ZzVgU1I8RFIrWHQ0PssA/videos

አዲስ አይዲያ YouTube channel ከ 10,000 በላይ ተከታዬች ሲኖሩት ባለፉት ወራቶች Talent Show በማዘጋጀት 16,000 ብር ለተወዳዳሪዎች ሸልሟል።

አሁን ደግሞ በሌላ ውድድር ትልቁን 25,000ሺ ብር የሚያሸልመዉን እጅግ በጣም ቀላል Challenge ይዞ መጥቷል።

በውድድሩ
ለመሸለም በቀጣዩ 2 ሳምንት ጊዜ ዉስጥ የአዲስ አይዲያ ቻናልን 50,000 SUBSCRIBER ማስገባት ነዉ።

በቀጣዩ 2 ሳምንት ጊዜ ሁሉም ሰዉ SHARE በማረግ 50,000 SUBSCRIBES ካስገባን ቀኑ እንደሞላ የውድድሩ ቪድዬ በአዲስ አይዲያ ሲለቀቅ በ24 ሰአት ዉስጥ COMMENT ያደረጉ ማንኛዉም ሰዎች ስማቸው ተፅፎ በእጣ 3 ሰዎች የብር አሸናፊ ይሆናሉ።

በዕጣ ላሸነፋ ሽልማቱ

1ኛ ለወጣ 15,000 ብር
2ኛ ለወጣ 7,000 ብር
3ኛ ለወጣ 3,000 ብር

ማን መወዳደር ይችላል??
ማንኛዉም ሰዉ መሳተፍ ይችላል።

ለማሸንፍ ከ 2 ሳምንት በፊት በፍጥነት ሁሉም ሰዉ Addis Idea YOUTUBE ቻናልን ለወዳጅ ለዘመድ Subscribe እንዲያረጉ በመጋበዝ የውድድሩ ተሳታፊ በማረግ ያሸንፋ።
26.7K viewsedited  11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-22 06:16:43
አርቲስት ገነት ንጋቱ ስለ Addis Idea YouTube ቻናል የ25,000 ብር ሽልማት ተናገረች!!

ሁላቹም ተጋብዛችኋል።
ቶሎ ቶሎ SUBSCRIBE በማድረግ ስማችሁን በኮሜንት ላይ አስቀምጠዉ ያሸንፋ!

በAddis Idea ላይ
በየሳምንቱ የምንለቃቸውን የመረጃ ቪዲዮዎች ዩቱብ ቻናላችንን Subscribe በማረግ ይከታተሉ

https://www.youtube.com/channel/UCy2ZzVgU1I8RFIrWHQ0PssA/videos
23.6K viewsedited  03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-21 19:47:03 Addis Idea Youtube (ዬቱብ ቻናል )

በቅንነት እና በነፃ በየሳምንቱ የምንለቃቸውን የመረጃ ቪዲዮዎች ዩቱብ ቻናላችንን Subscribe በማረግ ይከታተሉ






የ ቻናላችን አላማ

•ወደ USA እና ሌሎች ሀገሮች ስኮላርሽፕ (SCHOLARSHIP ) እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማስተማር።

•በተለያዩ ሃገራት ላይ ሆነዌ በ INTERNET በመጠቀም በቀን $$100 ዶላር እና ከዛ በላይ ገንዘብ እንዴት መስራት እንችላለን የሚለውን ማስተማር።

•አነዚህን አና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች በማቅረብ INFORMATION መለዋወጥ ነው።

SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
22.7K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-21 19:26:43 Addis Idea / አዲስ ሀሳብ pinned a photo
16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-21 19:24:17
ናሆም እባላለሁ
የምኖረው በ አሜሪካን ሀገር USA Washington DC ከተማ ነዉ። የሙሉ ጊዜ ተማሪ እና ሰራተኛ ነኝ።

የዜና በእየለቱ ቻናል ለAddis Idea YouTube ቻናል ይህንን ቤተሰብ ለመጥቀም ሲባል Admin አድርግናል።





ወንድሜ በርታ በማለት ድጋፋችሁን እፈልጋለሁ።

በቅንነት ወገኔን ለመጥቀም አና ሀበሻ አብሮ መብላት እንጂ አብሮመስራት አያቅም የሚለዉን አባባል መቀየር እፈልጋለሁ።


ለዚህም በ Addis Idea የተሰኘው ዩቱብ ቻናል ላይ
አላማችን

1. የተለያዩ ገንዘብ ማግኛ ዌብሳይቶችን በሙሉ መረጃ አቀርባለሁ ከነ አጠቃቀማቸው አስተምራለሁ።

2. በተለያዩ ሃገራት ላይ ሆነዌ በ INTERNET በመጠቀም እንዴት ገንዘብ ማግኘት እንችላለን የሚለውን ማስተማር።

3.ወደ USA እና ሌሎች ሀገሮች SCHOLARSHIP እንዴት መሙላት እንደሚችሉ አና መምጣት እንደሚችሉ ማስተማር።

አነዚህን አና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች በማቅረብ INFORMATION መለዋወጥ ነው።

ከእናንተ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ የምፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው አሱም
ወንድሜ በርታ በማለት ድጋፋችሁን በ LIKE እያሳያችሁ አብረን እንድናድግ በትህትና እጠይቃለሁ።

ውድ ወንድማችሁ ናሆም።
22.7K viewsedited  16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-10 18:10:14
ሱዳን ተገን የጠየቁ የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ወታደሮችን ወደ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ማስገባቷን የሀገሪቱ መንግስታዊ ቴሌቪዥን ዘገበ።

የትግራይ ብሔር አባላት የሆኑ እና ቁጥራቸው 120 የሚሆኑ እነዚሁ የሰላም አስከባሪ አባላት የነበሩ ወታደሮች በቅርቡ ሱዳንን ጥገኝነት በጠየቁት መሰረት ወደ መጠለያ ጣቢያ መግባታቸውን የሰሜን ዳርፉር የስደተኞች ጉዳይ ኤጄንሲ ኃላፊ አል ፋተህ ኢብራሂም መሐመድ ተናግረዋል። ከወታደሮቹ 14ቱ ሴቶች ናቸው ተብሏል። በዚሁ መሰረት 31 ወታደሮች ምስራቅ ሱዳን ከሳላ አካባቢ ወደ ሚገኝ የስደተኞች ጣቢያ ዛሬ መጓጓዘቸው በዘገባው ተጠቅሷል።ወታደሮቹ በትግራይ ክልል ከተካሄደው ጦርነት በኋላ የፌዴራሉ መንግስት በቁጥጥር ስር ሊያውለን ይችላል ከሚል ስጋት የተነሳ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አለመፈለጋቸውን የአሶሽየትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል። በሱዳን ዳርፉር የተሰማራው የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ቡድን አባላት የሆኑ እና ቁጥራቸው ጥቂት የማይባል «አለማቀፍ ጥበቃ እንዲደረግላቸው መጠየቃቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቃል አቃባይ ፈርሃን ሃግ ባለፈው ወር ተናግረው ነበር ።በምስራቃዊ ሱዳን በትግራይ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ሸሽተው የተጠለሉ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ይገኛሉ።

[DW/AP]
@Zenatoday @zenatoday
35.6K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-09 08:17:13
“ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል” የተባለው የቻይናው ሮኬት በህንድ ውቅኖስ ላይ ወደቀ
************************************
“ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል” የተባለው የቻይናው ሮኬት በህንድ ውቅኖስ ላይ መወደቁን መረጋገጡን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት አስታወቀ።

የኢንስትቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ ለኢቲቪ እንደገለፁት የቻይና ሎንግ ማርች 5ቢ ሮኬት ተወሰነ ክፍሉ መሬት ላይ ሳይደርስ የተቃጠለ ሲሆን የቀረው ስብርባሪም በህንድ ውያኖስ ማልዲስቭስ ደሴት አካባቢ ውቅያኖስ ውስጥ ወድቋል።

አቶ አብዲሳ እንዳሉት ሮኬቱ ወደ መሬት ከባቢ አየር በመግባት መምዘግዘግ የጀመረው በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከንጋቱ 11:24 ላይ ነበር።

አሁን የቻይና ይፋዊ ሪፓርት እንዳስታወቀው ሰማይ ላይ ከተቃጠለው ውጭ ያለው የሮኬቱ ክፍል72.47 ምስራቅ እና2.65 ሰሜን አቅጣጫ ላይ ህንድ ውቅያኖስ ላይ ወድቋል

@zenatoday @zenatoday
30.4K views05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-06 15:58:38
የኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ባህርዳር ገብቷል።

የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል ሆኖም ለተጨማሪ ምርመራ አስከሬናቸው ወደ አዲስ አበባ ተልኮ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር አለም አቀፍ ኤርፖርት አየገባ ይገኛል።

በስፍራው አቶ አገኘው ተሻገር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ፣ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጠ /ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የፌደራልና የክልሉ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም አዲሱ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ እና ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች ተገኝተዋል።
Source: Amhara Police commission

@zenatoday @zenatoday
28.3K views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-06 14:29:58
ቀነኒሳ በኮቪድ-19 ተይዤ ነበር!

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ አገሬን ወክዬ እንዳልሳተፍ በአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተደጋጋሚ ክልከላ ይደረግብኛል አለ።

አትሌት ቀነኒሳ "ያለኝ አንድ አገር ነው። ሌላ አገር የለኝም። አሁን ግለሰቦች ቢበድሉኝም አገሬ አልበደለችኝም።... ማጣሪያው ላይ ያልተወዳደርኩት በሐዘን ላይ ስለነበርኩና ከሳምንታት በፊት ኮቪድ 19 ይዞኝ ስለነበር ነው። ይህንን ፌዴሬሽኑ ያውቃል" ብሏል።

አትሌት ቀነኒሳ በቅርቡ ለቶኪዮ ኦሎምፒክ የማራቶን ምርጫ ጋር በተያያዘ ላቀረብኩት ቅሬታ በቂ ምላሽ የማይሰጠኝ ከሆነ በግል የዓለም አቀፉን የኦሎምፒክ ባንዲራ ወክዬ ልወዳደር እችላለሁ ሲል ለቢቢሲ ተናግሯል።

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት 2020 ሊካሄድ ታቅዶ በነበረው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ለመወዳደር በአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ተመርጦ እንደነበረ አስታውሷል። ይሁን እንጂ ፌዴሬሽኑ በቅርብ ጊዜያት ውድድር ስላልተካሄዱ የአትሌቶችን ብቃት ለመለየት የአገር ውስጥ ውድድር በማካሄድ ለመምረጥ ማሰቡ በአትሌት ቀነኒሳ ዘንድ ቅሬታን ፈጥሯል።

@zenatoday @zenatoday
25.6K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-05 17:58:22
ይሄንማ Like እራሱ ሲያንሰዉ ነዉ

"ሾፌሩ ጎዳና ለይ ምጥ የተያዙትን እናት ታደገ"

ይህን በጎ እና መልካም ነገር #ሼር አድርጉት

በምስራቅ ጎጃም ጎጃም ሸበል በረንታ ሚያዝያ 22 / 8 /2013 ዓ/ም ኮሸሽላ ቀበሌ ላይ የተፈፀመ ድርጊት ነው።
የዚህ አስደናቂ ሾፌር ስም እሡባለው ቢያዝን ይባላል።

ነፍሠ ጡር እናት ብቸና ከተማ ለምርመራ ደርስው ስድስት ቀን እንደቀራቸው ተነግሯቸው ሲመለሱ ከህዝብ መኪና ወርደው ወደ ቤታቸው ለመድረስ ሠላሳ ደቂቃ ሲቀራቸው በድንገት ምጥ ይዞአቸው ሲንቆራጠጡ ይህ ሹፌር ያያቸውና የጭነት ሼራውን አውርዶ ድንኳን ይዘረጋና የአካባቢ ሠዎች እንዲመጡለት ጬኸቱን ያሠማል።

አጋጣሚ ማዋለድ የሚችሉ እናት ይደርሡና ነፍሰ ጡሯን እናት አዋለዱ እትብቱንም ቆረጡለት።

ቀጠለ ለተጨማሪ የጤና አገልግሎት አንቡላንሥ ጠርቶ መጣላት ሞጀን ጤና ጣቢያ አደረሷት።

ዛሬ በየመንገዱ የሚገደል ሾፌር እንዲህ ያለ ሠዕባዊ ተግባር የሚፈጽም ነው።

ይህን ወጣት ሾፌር እሡባለው ( የመዴው ) ን አመስግኑት።
እንዲህ እናቶችን ከሞት የሚታደግን ሹፌር መሸለምና ማበረታታት ይገባል ባይ ነኝ።

@zenatoday @zenatoday
22.8K views14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ