Get Mystery Box with random crypto!

የኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ባህርዳር ገብቷል። የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነ | Addis Idea / አዲስ ሀሳብ

የኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ባህርዳር ገብቷል።

የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል ሆኖም ለተጨማሪ ምርመራ አስከሬናቸው ወደ አዲስ አበባ ተልኮ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር አለም አቀፍ ኤርፖርት አየገባ ይገኛል።

በስፍራው አቶ አገኘው ተሻገር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ፣ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጠ /ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የፌደራልና የክልሉ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም አዲሱ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ እና ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች ተገኝተዋል።
Source: Amhara Police commission

@zenatoday @zenatoday