Get Mystery Box with random crypto!

የትግራይ ክልል 80 በመቶው ለዕርዳታ ተደራሽ አይደለም በማለት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬ | YeneTube

የትግራይ ክልል 80 በመቶው ለዕርዳታ ተደራሽ አይደለም በማለት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዝዳንት አበራ ቶላ ዛሬ ለጋዜጠኞች መናገራቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ 10 ሺዎች በርሃብ ሊሞቱ እንደሚችሉ ያስጠነቀቀው ማኅበሩ፣ እስካሁን ዕርዳታ እየደረሰ ያለው ከመቀሌ በስተሰሜን እና ደቡብ በዋና ዋና መንገዶች አቅራቢያ ብቻ ነው ብሏል፡፡ በክልሉ 3.8 ሚሊዮን ሰዎች ዕርዳታ ፈላጊዎች አሉ የሚል ግምት እንዳለውም አስታውቋል፡፡

Wazema
@YeneTube @FikerAssefa