Get Mystery Box with random crypto!

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አፈ ጉባኤና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታደለ ተረፈ ከኃ | YeneTube

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አፈ ጉባኤና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታደለ ተረፈ ከኃላፊነት ተነሱ!

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፓርቲ የክልሉን ዋና አፈ ጉባኤና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታደለ ተረፈ ከኃላፊነት አነሳ።ፓርቲው የግል ፍላጎታቸውን ለማሳካት “ብልፅግና አሀዳዊ ነው በሚል የሀሰት ትርክት ሁለት ቦታ በመርገጥ” ህዝብን ሲበድሉ የነበሩ አመራሮች መኖራቸውን ገምግሟል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ በመተከል ዞን ለተፈጸመው ግድያ እና ሌሎች ጉዳቶች ይቅርታ መጠየቁ ይታወሳል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa