Get Mystery Box with random crypto!

ጀርመን ኢትዮጵያዉያን ስደተኞችን ወደ ሃገራቸዉ መጠረዝዋን ቀጥላለች። በጀርመን ተቃዋሚ ፖለቲከኞች | YeneTube

ጀርመን ኢትዮጵያዉያን ስደተኞችን ወደ ሃገራቸዉ መጠረዝዋን ቀጥላለች። በጀርመን ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና የሰብዓዊ ጉዳይ አቀንቃኞች ይህን የጀርመን መንግሥትን ርምጃ እያወገዙ ነዉ። የኮሮና ተኅዋሲ ስርጭት እጅግ ባየለበት እና ኢትዮጵያ ዉስጥ በትግራይ እና በተለያዩ ክልሎች የተለያዩ ተግዳሮት ባለበት በአሁኑ ወቅት በጀርመን የጥገኝነት ጥያቄ ያቀረቡ ኢትዮጵያዉያን ወደ ሃገራቸዉ እንዲመለሱ መደረጉ ስህተት ነዉ ሲሉ የሰብዓዊ ጉዳይ አቀንቃኞች ተናግረዋል።በጎርጎረሳዉያኑ 2020 ዓመት ብቻ ከጀርመን 20 ኢትዮጵያዉያን ወደ ሃገራቸዉ እንዲመለሱ ተደርጎአል።

[DW]
@YeneTube @FikerAssefa