Get Mystery Box with random crypto!

በትግራይ ክልል ሕፃፅና ሽመልባ በተባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የነበሩ 20,000 የሚጠጉ ኤርትራ | YeneTube

በትግራይ ክልል ሕፃፅና ሽመልባ በተባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የነበሩ 20,000 የሚጠጉ ኤርትራውያን ስደተኞች፣ መንግሥት ከጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ሲያከናውን በነበረው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ምክንያት ሙሉ ለሙሉ የመጠለያ ጣቢያዎቹን ለቀው እንደወጡ ተገለጿል፡፡

ዘገባው የሪፖርተር ነው ተጨማሪ ለማንበብ: http://bit.ly/3tFIX9B

@YeneTube @FikerAssefa