Get Mystery Box with random crypto!

17 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ! የምዕራብ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ 17 የኦነግ | YeneTube

17 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ!

የምዕራብ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ 17 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱንና ሶስት ታጣቂዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ከታጣቂዎቹ በተጨማሪም የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዙን ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa