Get Mystery Box with random crypto!

ወልቂጤ ከተማ በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የ | YeneTube

ወልቂጤ ከተማ በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የ2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ግንባታ ተጠናቆ ተመረቀ!

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ ባለ 5 ወለል የማስፋፊያ አዲስ ህንፃ ተጠናቆ ተመርቋል፡፡ህንፃው 2ሺህ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ እንደሚችልም ተመልክቷል፡፡

[ደሬቴድ]
@YeneTube @FikerAssefa