Get Mystery Box with random crypto!

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው! በወላይታ ሶዶ ዩኒቨር | YeneTube

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው!

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለ3ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ይገኛል።

ካምፓሱ በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት መርሃግብር በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 365 ተማሪዎችን እያስመረቀ ሲሆን፤ ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል 251 ወንድ እና 114 ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa