Get Mystery Box with random crypto!

ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማህበራት ፌደሬሽን ፕሬዝደንት አነጋገ | YeneTube

ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማህበራት ፌደሬሽን ፕሬዝደንት አነጋገሩ!

ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማህበራት ፌደሬሽን ፕሬዝደንት የሆኑትን ፍራንቼስኮ ሮካን ማነጋገራቸውን ከፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

@YeneTube @FikerAssefa