Get Mystery Box with random crypto!

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መቐለ ገቡ! የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ መቐለ ከተማ | YeneTube

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መቐለ ገቡ!

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ መቐለ ከተማ ገብተዋል።ፕሬዝዳንቷ ከተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች ተፈናቅለው በመቐለ ከተማ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን እንዲሁም ሆስፒታሎች ይጎበኛሉ።በተመሳሳይ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከመቐለ ያገር ሽማግሌዎች ጋር ይወያያሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል።

@YeneTube @FikerAssefa