Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አልፋሽጋ አል-ሱግራ በተባለው አወዛጋቢ አካባቢ የሁለቱ ሀገሮች ወታደ | YeneTube

በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አልፋሽጋ አል-ሱግራ በተባለው አወዛጋቢ አካባቢ የሁለቱ ሀገሮች ወታደሮች ሐሙስ’ለት እንደገና እንደተጋጩ ሚድል ኢስት ሞኒተር ዘግቧል፡፡ ግጭቱን ተከትሎ የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ይዞታ ሥር የነበውን እና ልዩ ስሙ ኩምቦ መልካሙ የተባለ ቦታ አስለቅቄያለሁ ማለቱን ዘገባው ጠቅሷል፡፡ በግጭቱ አንድ የሱዳን ወታደር ሞቶ፣ ስምንቱ ቆስለዋል ተብሏል፡፡ በዘገባው ስለተጠቀሰው ግጭት የኢትዮጵያ መንግሥት ያለው ነገር የለም፡፡

[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa