Get Mystery Box with random crypto!

ከመሼ ከወገልጤና ወደ ኩታበር አቅጣጫ የአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ታጣቂ በሰባት ሸልቶ ተጭ | ጋፋት ስቱዲዮ / Gafat Studio

ከመሼ ከወገልጤና ወደ ኩታበር አቅጣጫ የአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ታጣቂ በሰባት ሸልቶ ተጭኖ ሲጓጓዝ ጎሽ ሜዳ ዝቅ ብሎ እና ግሸን መገንጠያ ላይ በጀግናው ሰራዊታችን ድባቅ ተመቷል።

የቴሌግራም ግሩፑን ተቀላቅለው መረጃዎችን ይለዋወጡ @AmharaDiscussion