Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሊቅ ተጠየቀ :- ማነው ብልህ . . . ? ቢሉት - ከእያንዳንዱ ሰው ሊማር የሚችል | ፍቅር 🄻🄾🅅🄴❤️

አንድ ሊቅ ተጠየቀ :- ማነው ብልህ . . . ? ቢሉት - ከእያንዳንዱ ሰው ሊማር የሚችል

ማነው ጠንካራ ሰው ? ስሜቱን የሚቆጣጠር ,
ማነው ሀብታም ቢሉት . . . በቃኝን የሚያውቅ ,
ማነው የተከበረ ሰው . . . ሰውን የሚያከብር ,
ማነው ቶሎ ነገር የሚገባው ? ቢሉት . . . በትዕግስት ሰውን የሚያደምጥ ሰው።

በዓሉ ግርማ~ ሀዲስ

ድንቅ ሊቅ ድንቅ እይታ።