Get Mystery Box with random crypto!

አባታችንን ሆይ የሚለው ፀሎት ለይ የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ብለን ነው የምንፀልየው። ብቻ | ፍቅር 🄻🄾🅅🄴❤️

አባታችንን ሆይ የሚለው ፀሎት ለይ

የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ብለን ነው የምንፀልየው።

ብቻክን እኮ ነህ ግን የዕለት እንጀራዬን ስጠኝ አይደለም የምትለው......የዕለት እንጀራችንን ስጠን ነው የምትለው።

ስለዚህ የምንፀልየው ፀሎት.......አብረን ከሌሎች ጋር እንደምንበላ ቃል እየገባን ነው ማለት ነው።

እና የዕለት እንጀራችንን ስጠን ብለህ አንተ ብቻህን የምትበላ ከሆነ.....ወንድምህ ወድቆ ተርቦ እያየህ ዝም የምትለው ከሆነ.....ለጋራ የተቀበልከውን ምግብ ለብቻህ ይዘኸዋል ማለት ነው።

ስለዚህ አባታችን ሆይ በጣም ለመፅዋትም የሚያስገድድ ፀሎት ነው ማለት ነው።

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

ሀሳቡ ግልፅ ነው ስለዚህ ወገን እንንቃ እላለው

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
@yefkersew