የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
800
የሰርጥ መግለጫ
በቻላናችን የሚያገኙት አገልግሎቶች
# የኮሌጁን እና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችን፣
# አስተማሪና ትምህርታዊ ነክ የሆኑ ጉዳዬችን በአጭሩና ቀለል ባለ መልኩ ያገኛሉ፣
# አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ጉዳዮች
ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመንካት በየዲፓርትመንታቹ ፖስታ የተደረጉትን የተለያዩ መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ።
#NURSE
#PHARMA
#LAB
#ACCOUNTING
Admin - @Siftelegram
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-07-19 15:29:39
ስላም የያኔት ኮሌጅ ተመራቂ ተማራዎች የመጽሔት ክፍያ በየ ትምህርት ክፍላችሁ ቶሎ እንድትከፍሉ ስንል መልክታችን ነው ። 1000 ብር ! የግድ ክፍያው ቶሎ ማለቅ አለበት ።
የክፍል ተወካይ ተማራዎች ለክፍላችሁ ተማራዎች እንድታሳውቁ !!!
343 viewsWudeneh Baye, edited 12:29
2022-07-11 12:57:32
ቀኖችን ስለማራዘም ስለማሳወቅ ሰላም ተማራዎች በ 27/10/2014ዓ/ም ተብሎ የነበረው የ G.C ቀን ተማራዎች ቀኑ ይራዘም በማለታቸው ቀኑን ማራዘማችን ማሳወቅ እንወዳለን ። በዚህም :- 1, olds day 7/11/2014ዓ/ም በግቢው ውስጥ ይከበራል። 2, working day 11/11/2014ዓ/ም 3,food day 20/11/2014ዓ/ም እንደሚከበር ማሳወቅ እንወዳለን !!! የበጎ ስራው ግን በማንኛውም…
673 viewsWudeneh Baye, edited 09:57
2022-07-09 17:42:10
657 viewsWudeneh Baye, 14:42
2022-07-09 00:40:39
ውድ የያኔት ኮሌጅ የእስልምና እምነት ተከታይ ተማራዎች በሙሉ !! እንኳን ለ 1443ኛው የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) ብዓል በሰላም አደረሳችሁ ብዓሉም ያማረ እንዲሆንላችሁ ምኞታችን ነው ።
የተማራዎች ጉዳይ ቢሮ
1/11/2014 ዓ.ም
536 viewsWudeneh Baye, edited 21:40
2022-07-07 17:21:54
544 viewsWudeneh Baye, 14:21
2022-07-06 17:50:03
569 viewsWudeneh Baye, 14:50
2022-07-05 17:15:55
እንኳን ደስ አላችሁ !!! ሰላም ውድ የያኔት ኮሌጅ ተማራዎችና መምህራን እንዲሁም እስታፍ ሰራተኞች በሙሉ ሁሌም አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ የተማራዎች ጉዳይ ቢሮ ማመስገን ይወዳል ። የተማሪዎች ጉዳይ ቢሮ ከያኔት ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ክበብ ጋር በመተባበር ከቀን 2- 7/10/2014 ዓ/ም ጀምሮ በየ ክፍሉ እየዞረ ለተማሪው ድጋፍ አሰባስቧል ፡፡ ይህ የገንዘብ ስብስብ ከ ተማሪዎች ፣ ከእስታፍ…
576 viewsWudeneh Baye, edited 14:15
2022-07-01 17:41:44
ቀኖችን ስለማራዘም ስለማሳወቅ
ሰላም ተማራዎች በ 27/10/2014ዓ/ም ተብሎ የነበረው የ G.C ቀን ተማራዎች ቀኑ ይራዘም በማለታቸው ቀኑን ማራዘማችን ማሳወቅ እንወዳለን ።
በዚህም :-
1, olds day 7/11/2014ዓ/ም በግቢው ውስጥ ይከበራል።
2, working day 11/11/2014ዓ/ም
3,food day 20/11/2014ዓ/ም
እንደሚከበር ማሳወቅ እንወዳለን !!!
የበጎ ስራው ግን በማንኛውም ጊዜ የተለያዩ ልብስ፣ ጫማ፣ ብርድ ልብስ እና ሌሎች ነገሮችን በማምጣት ተሳታፊ እንድንሆን መልክታችን ነው ።
የተማራዎች ጉዳይ ቢሮ
817 viewsWudeneh Baye, 14:41
2022-07-01 08:57:54
812 viewsWudeneh Baye, 05:57
2022-06-29 14:10:56
Coming soon !!!
በ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማራዎች የሚያከብሩዋቸው ቀናቶች ፡-
Olds day
Working day
Food day
G.c supportive day
በዚህም ተማሪዎች Olds day በ 27/10 /2014 ዓ/ም እንዲሆን
Working day 7/11/ 2014ዓ/ም
Food day 11/11/2014 ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ላይ ( ከስጋ ውጭ).
የተለያዩ ልብስ ፣ ጫማ ፣ብርድ ልብስ እና ሌሎች የተለያዩ እቃወችን ለአቅመ ደካሞች በተመራቂ ተማሪዎች ለመሰብሰብ ተዘጋጅተናል ፡፡ ይህም በተለያየ ቀን የሚሰበሰብ ይሆናል ይህም ከ 24/10/2014 -15/11/2014 ዓ/ም የተማራዎች ጉዳይ ቢሮ ማምጣት ትችላላችሁ።
የተማራዎች ጉዳይ ቢሮ
አስተያየት ካላችሁ ኮሚንት ማድርግ ይቻላል
1.0K viewsWudeneh Baye, edited 11:10