Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አላችሁ !!! ሰላም ውድ የያኔት ኮሌጅ ተማራዎችና መምህራን እንዲሁም እስታፍ ሰራ | Yanet College Official Channel

እንኳን ደስ አላችሁ !!! ሰላም ውድ የያኔት ኮሌጅ ተማራዎችና መምህራን እንዲሁም እስታፍ ሰራተኞች በሙሉ ሁሌም አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ የተማራዎች ጉዳይ ቢሮ ማመስገን ይወዳል ። የተማሪዎች ጉዳይ ቢሮ ከያኔት ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ክበብ ጋር በመተባበር ከቀን 2- 7/10/2014 ዓ/ም ጀምሮ በየ ክፍሉ እየዞረ ለተማሪው ድጋፍ አሰባስቧል ፡፡ ይህ የገንዘብ ስብስብ ከ ተማሪዎች ፣ ከእስታፍ…