Get Mystery Box with random crypto!

ቀኖችን ስለማራዘም ስለማሳወቅ ሰላም ተማራዎች በ 27/10/2014ዓ/ም ተብሎ የነበረው የ G. | Yanet College Official Channel

ቀኖችን ስለማራዘም ስለማሳወቅ

ሰላም ተማራዎች በ 27/10/2014ዓ/ም ተብሎ የነበረው የ G.C ቀን ተማራዎች ቀኑ ይራዘም በማለታቸው ቀኑን ማራዘማችን ማሳወቅ እንወዳለን ።
በዚህም :-

1, olds day 7/11/2014ዓ/ም በግቢው ውስጥ ይከበራል።
2, working day 11/11/2014ዓ/ም
3,food day 20/11/2014ዓ/ም

እንደሚከበር ማሳወቅ እንወዳለን !!!

የበጎ ስራው ግን በማንኛውም ጊዜ የተለያዩ ልብስ፣ ጫማ፣ ብርድ ልብስ እና ሌሎች ነገሮችን በማምጣት ተሳታፊ እንድንሆን መልክታችን ነው ።


የተማራዎች ጉዳይ ቢሮ