Get Mystery Box with random crypto!

Coming soon !!! በ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማራዎች የሚያከብሩዋቸው ቀናቶች ፡- Olds d | Yanet College Official Channel

Coming soon !!!

በ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማራዎች የሚያከብሩዋቸው ቀናቶች ፡-
Olds day
Working day
Food day
G.c supportive day
በዚህም ተማሪዎች Olds day በ 27/10 /2014 ዓ/ም እንዲሆን
Working day 7/11/ 2014ዓ/ም
Food day 11/11/2014 ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ላይ ( ከስጋ ውጭ).
የተለያዩ ልብስ ፣ ጫማ ፣ብርድ ልብስ እና ሌሎች የተለያዩ እቃወችን ለአቅመ ደካሞች በተመራቂ ተማሪዎች ለመሰብሰብ ተዘጋጅተናል ፡፡ ይህም በተለያየ ቀን የሚሰበሰብ ይሆናል ይህም ከ 24/10/2014 -15/11/2014 ዓ/ም የተማራዎች ጉዳይ ቢሮ ማምጣት ትችላላችሁ።

የተማራዎች ጉዳይ ቢሮ

አስተያየት ካላችሁ ኮሚንት ማድርግ ይቻላል