Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአቪዬሽን የቴሌቪዥን ዝግጅት፣ ዛሬ ምሽት በ2 ሰዓት በአርትስ ቴ | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአቪዬሽን የቴሌቪዥን ዝግጅት፣ ዛሬ ምሽት በ2 ሰዓት በአርትስ ቴሌቪዥን ይቀርባል፡፡ ፕሮግራሙ በ90 ዓመታት የአቪዬሽን ታሪካችን ያልተሰነዱ ታሪኮችን በመሰነድ ለተመልካች ሊያደርስ መሆኑ ነው የተገለጸው።

የፕሮግራሙ ዋና አዘጋጅ እና አቅራቢ ዮናታን መንክር ካሳ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለጸው ይህ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ያሁኑና መጪው ትውልድ በታሪኮቹ ውስጥ ባሉት ዕሴቶች እንዲማር፣ የመጪውንም ዘመን እንዲሰራበት ለማበረታታት የተዘጋጀ ነው።

@TikvahethMagazine