የኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ ፈጠራ ውድድርና ትዕይንት በግዮን ሆቴል ሀገር አቀፍ የኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ ፈጠራ ውድድርና ትዕይንት ከሰኔ 13-15/2016 ዓ.ም በግዮን ሆቴል እንደሚካሄድ የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህ መርኃግብር በሙዚቃ፣ በስዕል እና በፋሽን ዲዛይን ውድድር የሚካሄድ ሆኖ ለአሸናፊዎች ሽልማት እንደሚሠጥና የዕደ ጥበባት ትዕይንትም ለእይታ እንደሚቀርብ ተገልጿል። @TikvahethMagazine 19.5K viewsedited 13:25