Get Mystery Box with random crypto!

#እንድታውቁት ነገ ረቡዕ ሚያዚያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በአለም አቀፍ ደረጃ የሠራተኞች ቀን የሚ | TIKVAH-MAGAZINE

#እንድታውቁት

ነገ ረቡዕ ሚያዚያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በአለም አቀፍ ደረጃ የሠራተኞች ቀን የሚከበርበት ቢሆንም፤ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋናው መስሪያ ቤት እስከ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቹ ድረስ በሚገኙ ሁሉም ቢሮዎች ሁሉንም አገልግሎቶቹን እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ የሚሰጥ መሆኑን አሳውቋል።

@TikvahethMagazine