Get Mystery Box with random crypto!

#Update በዛሬው ዕለት በሦስት ዙር በተደረገ በረራ 1 ሺህ 71 ዜጎች ከሳውዲ አረቢያ ወደ | TIKVAH-MAGAZINE

#Update

በዛሬው ዕለት በሦስት ዙር በተደረገ በረራ 1 ሺህ 71 ዜጎች ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ዛሬ የተመለሱት ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ዘጠኙ እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ናቸው።

መረጃው የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ነው።

@TikvahethMagazine