Get Mystery Box with random crypto!

#Update በዛሬው ዕለት በጌዲዮ ዞን እና አካባቢው በጣለው ከባድ ዝናብ በሰው እና ንብረት ላይ | TIKVAH-MAGAZINE

#Update

በዛሬው ዕለት በጌዲዮ ዞን እና አካባቢው በጣለው ከባድ ዝናብ በሰው እና ንብረት ላይ ውድመት አድርሷል። በዲላ ዩኒቨርስቲ  እስካሁን በሰው ላይ ይህ ነው የተባለ ጉዳት አልደረሰም።

ሆኖም የግቢው ያሉ ዕፀዋት በፎቶ በምትመለከቱ ጉዳት ደርሶባቸዋል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጧል።

@tikvahmagbot / TikvahFamily

@TikvahethMagazine