Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ አዋሽ ባንክ ታታሪዎቹ የተሰኘ የስራ ፈጠራ ውድድር በቅርቡ እንደሚጀምር አስታውቋል። የፈጠ | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

አዋሽ ባንክ ታታሪዎቹ የተሰኘ የስራ ፈጠራ ውድድር በቅርቡ እንደሚጀምር አስታውቋል። የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው የውድድሩ ተሳታፊዎች የሙያዊ ክህሎት ስልጠና እንዲሁም በየደረጃው የገንዘብ ሽልማት ከማግኘታቸውም በተጨማሪ ከ1ኛ እሰከ 5ኛ የሚወጡ የመጨረሻዎቹ የውደድሩ አሸናፊዎችም ከብር 200 ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን የገንዘብ ሽልማትና የፈጠራ ሀሳባቸውን ተግባራዊ የሚያደርጉበት እስከ ብር አምስት ሚሊዮን የሚደርስ ከዋስትና ነፃ የብድር አገልግሎት ይመቻችላቸዋል ብሏል፡፡

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot