Get Mystery Box with random crypto!

★★የሱሀቦች ዘመን

የቴሌግራም ቻናል አርማ suhabaa — ★★የሱሀቦች ዘመን
የቴሌግራም ቻናል አርማ suhabaa — ★★የሱሀቦች ዘመን
የሰርጥ አድራሻ: @suhabaa
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.92K
የሰርጥ መግለጫ

🌹የሱሀቦች ዘመን 🌹
አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 19)
https://t.me/lYllYi

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-21 23:22:31
ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሠሩት (ኃጢኣት)ምክንያት ነው፡፡ ከብዙውም ይቅር ይላል፡፡
(አል-ሹራ፡30)
ሰውንም ጉዳት ባገኘው ጊዜ በጎኑ ላይ ተጋድሞ ወይም ተቀምጦ ወይም ቆሞ ይለምነናል፡ ጉዳቱንም ከእሱ ላይ በገለጥንለት ጊዜ ወደ አገኘው ጉዳት እንዳልጠራን ሆኖ ያልፋል፡፡ እንደዚሁ ለድንበር አላፊዎች ይሠሩት የነበሩት ሥራ ተሸለመላቸው፡፡በአዳናቸውም ጊዜ እነሱ ወዲያውኑ ያለ አግባብ በምድር ላይ ወሰን ያልፋሉ፡፡ እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው፡፡ (እርሱም) የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደኛ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እንነግራችኋለን፡፡
(ሱረቱ-ዩኑስ፡➊➋፡➍➍)
ሰውንም ከእኛ ችሮታን ብናቀምሰው ከዚያም ከርሱ ብንወስዳት እርሱ በእርግጥ ተስፋ ቆራጭ ክህደተ ብርቱ ነው፡፡
ካገኘችውም ችግር በኋላ ጸጋዎችን ብናቀምሰው «ችግሮች ከኔ ላይ በእርግጥ ተወገዱ» ይላል (አያመሰግንም)፡፡ እርሱ ተደሳች ጉረኛ ነውና፡፡
(ሱረቱ-ሁድ፡➒፡➓)
ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡፡ የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው፡፡
(ኢብራሂም-34

@suhabaa
━━━━━ ━━━━━
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ሙሀመድ & ሳኒ ይመር
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
https://t.me/lYllYi
568 viewsedited  20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ