Get Mystery Box with random crypto!

★★የሱሀቦች ዘመን

የቴሌግራም ቻናል አርማ suhabaa — ★★የሱሀቦች ዘመን
የቴሌግራም ቻናል አርማ suhabaa — ★★የሱሀቦች ዘመን
የሰርጥ አድራሻ: @suhabaa
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.92K
የሰርጥ መግለጫ

🌹የሱሀቦች ዘመን 🌹
አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 19)
https://t.me/lYllYi

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-26 07:20:58 ዛሬ ጁምዓ ነዉ
መልካም ይሁንላችሁ
በዛሬዋ እለት ሶለዋት ስናወርድ፡ ጌታችን አንድን ቃል ይገባልናል
♡゚・。。・゚♡゚・。 。・゚
" ﻳﺎ ﻣﻼﺋﻜﺘﻲ ﻫﺬﺍ ﻋﺒﺪ ﻣﻦ ﻋﺒﺎﺩﻱ ﺃﻛﺜﺮ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻋﻠﻰ ﺣﺒﻴﺒﻲ ﻣﺤﻤﺪ ﻓﺒﻌﺰﺗﻲ ﻭﺟﻼﻟﻲ ﻭﻭﺟﻮﺩﻱ ﻭﻣﺠﺪﻱ ﻭﺍﺭﺗﻔﺎﻋﻲ ﻷﻋﻄﻴﻨﻪ ﺑﻜﻞ ﻣﺮﺓ ﺻﻠﻰ ﻗﺼﺮﺍ ﻓﻲ ﺍﻟﺠﻨﺔ ﻭﻟﻴﺄﺗﻨﻲ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﻘﻴﺎﻣﺔ ﺗﺤﺖ ﻟﻮﺍﺀ ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻭﻧﻮﺭ ﻭﺟﻬﻪ ﻛﺎﻟﻘﻤﺮ ﻟﻴﻠﺔ ﺍﻟﺒﺪﺭ ﻭﻛﻔﻪ ﻓﻲ ﻛﻒ ﺣﺒﻴﺒﻲ ﻣﺤﻤﺪ ﻫﺬﺍ ﻟﻤﻦ ﻗﺎﻟﻬﺎ ﻛﻞ ﻳﻮﻡ ﺟﻤﻌﺔ
መላኢካዎቼ ሆይ ይህ ሰው በውዴ ሙሐመድ ላይ ብዝሃ ሶለዋትን ያጎረፈ ባርያይዬ ነው
በክብሬ እምላለሁ
በልቅእናዬም፡ በውጁዴ በበላይነቴም እምላለሁ
ባወረደው ሶለዋት ልክ የጀነት ቤተመንግስቶችን እሸልመዋለሁ
በእለተ ትንሳኤም ከምስጋና ባንዲራ ሥር ተጠልሎ ይመጣኛል የፊቱ ወጋገንም እንደ ለይለተል በድር ጨረቃ የምታበራ
ከውዴ ሙሀመድ ጋር ክንድ ለክንድ ገጥሞ እኔ ዘንድ ይቀርባል
ይህ ሁሉ ምንዳ በጁመዐ እለት ሶለዋትን ላወረደው ሰው ነው።
በኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ራህመት ያወርዳል። አስር ደረጃ ከፍ ያደርገዋል አስር ወንጀሉ ይራገፍለታል ብለዋል ነብያችን ሰ.ዐወ።
የውመል ቂያማ ይበልጥ ለኔ ቅርብ የሆነው ሰው አብዝቶ በኔ ላይ ሶለዋት የሚያወርድ ነው ብለዋል ነብያችን ሰ.ዐ.ወ።
♡゚・。。・゚♡゚・。 。・゚
መልካም ጁመዐ
ሰ.ዐ.ወ
ሳኒ ይመር ( @Jumeaeye )
https://t.me/joinchat/Vu1GglMumUw6ORpA
401 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 07:19:53
የሱሀቦች ዘመን
ኢስላማዊ ፌስቡክ ፌጅ
በፌስቡክ Follow በማረግ ይቀላቀሉን ፡፡
ኢስላማዊ እዉቀት ለሁልም ፡፡
Follow Our Facebook page ( website www.suhabaa.com )
372 views04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 16:34:39 ነገ ጁመዓ ነዉ
መልካም ጁመዓ

ሁላችንም በረሱል ላይ ሶለዋት በማውረድ ጁምዓችንን አናስውበው
«አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሙሀመድ ከማሶለይተ ዓላ ኢብራሂ ኢነከ ሐሚዱን መጅድ፤
አላሁመ ባሪክ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ መሀመድ ከማባረክተ አላ ኢብራሂም ኢነከ ሀሚዱን መጅድ»።
የጁሙዐ ቀን ሱናዎች

1-ነቢዩ(صلى الله عليه وسلم)ላይ ሶለዋት ማውረድን ማብዛት
2- ሱረቱ–ከህፍን መቅራት
3- ሸዋር መውሰድ
4- ካለው ሻል ያለውን ልብስ መልበስ
5- ሚስዋክ መጠቀም(ጥርስን መፋቅ)
6- ሽቶ መቀባት
7- ወደ መስጂድ አበክሮ መሄድ
8- ወደ መስጅድ በግር መሄድ
9- ከጁሙዐ ሶላት ቡሃላ 4 ረከዓ(2+2) መስገድ
10- ዱዓ ተቀባይነት ያላትን ሰዓት መጠባበቅ
ሳኒ ይመር ( @Jumeaeye )
https://t.me/joinchat/AAAAAFbtRoJTLplMOjkaQA
542 views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 16:34:13
385 views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 16:34:07 ነገ ጁምዓ ነዉ
መልካም ጁምዓ ይሁንላችሁ
«አላህ ዘንድ በላጩ ቀን የጁምዓ ቀን ነው»።ረሱል(ሰዐወ)
ምንጭ:-ሶሒሁል ጃሚዕ (1098)
ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ : «ﺃﻓﻀﻞُ ﺍﻷَﻳَّﺎﻡِ ﻋﻨﺪَ ﺍﻟﻠﻪِ ﻳﻮﻡُ ﺍﻟﺠﻤﻌﺔِ.»
ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ: ‏(1098)
«አላህ ዘንድ ከሰላቶች መካከል በላጭ የሆነው ሰላት የጁምዓ ቀን በጀማዓ የተሰገደ የሱብሂ ሰላት ነው»ምንጭ:-ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1566)
ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ : «ﺃﻓﻀﻞُ ﺍﻟﺼﻠﻮﺍﺕِ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪِ ﺻﻼﺓُ ﺍﻟﺼﺒﺢِ ﻳﻮﻡَ ﺍﻟﺠﻤﻌﺔِ ﻓﻲ ﺟﻤﺎﻋﺔ.»
ﺍﻟﺴﻠﺴﻠﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﺻﺤﻴﺢ: (1566)
«ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ምሽት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፣ በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል»
ምንጭ:-ሶሒሁል ጃሚዕ (1209)
ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ : «ﺃﻛﺜِﺮﻭﺍ ﺍﻟﺼَّﻼﺓَ ﻋﻠﻲَّ ﻳﻮﻡَ ﺍﻟﺠﻤُﻌﺔِ ﻭ ﻟﻴﻠﺔَ ﺍﻟﺠﻤُﻌﺔِ ، ﻓﻤَﻦ ﺻﻠَّﻰ ﻋﻠﻲَّ ﺻﻼﺓً ﺻﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋﻠﻴﻪِ ﻋَﺸﺮًﺍ.»
ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ: (1209)

የሱሀቦች ዘመን
Islamic Channel and Page
ሳኒ & መሀመድ ( @Jumeaeye )
Join Our Telegram Channel link ( https://t.me/joinchat/Vu1GglMumUw6ORpA
448 views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 20:15:32
530 views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 20:12:48 የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–
[ እውቀትን ዑለማዎች ላይ ለመኩራራት፣ቂሎችን መሃይሞችን ለመሞገት፣ መቀመጫ ቦታ ለመምረጥ አትማሩ። ይህን ያደረገ ሰው እሳት! እሳት! (ትጠብቀዋለች)
ኢብን ማጀህ እና ኢብን ሒባን ዘግበውታል።
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ:- [ መልካም ስራዎች ከመጥፎ አወዳደቅ(አሟሟት)፤ ከጥፋት እና አደጋ ይጠብቃሉ። በዱንያ(ቅርቢቱ ዓለም) የመልካም ስራ ባለቤቶች በመጨረሻይቱም ዓለም የመልካም ስራ ምንዳ ባለቤቶች ናቸው።] ሓኪም ዘግበውታል።
https://t.me/joinchat/Vu1GglMumUw6ORpA
504 views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 20:11:47 በቁርዐን ላይ የተገለፁትን 25 ነብያቶች ያዉቃሉ?
፨አደም (አለይሂ.ሰላም)
፨ኢድሪስ (አለይሂሰሰላም)"
፨ኑህ (አለይሂሰላም)
፨ሁድ (አለይሂሰላም)
፨ሷሊህ (አለይሂሰላም)
፨ኢብራሒም (አለይሂ ምሰላም )
፨ሉጥ (አለይሂሰላም)
፨እስማኤል (አለይሂሰላም)
፨ኢስሃቅ (አለይሂሰላም)
፨ያዕቆብ (አለይሂሰላም)
፨ዩሱፍ (አለይሂሰላም)
፨አዩብ (አለይሂ.ሰላም)
፨ሹዐይብ (አለይሂሰላም)
፨ሃሩን (አለይሂሰላም)
፨ሙሣ (አለይሂሰላም)
፨ኢልያሥ (አለይሂሰላም)
፨ዙልኪፍል (አለይሂሰላም)
፨ዳዉድ (አለይሂሰላም)
፨ሡለይማን (አለይሂሰላም)
፨አልየሠዕ (አለይሂሰላም)
፨ዩኑስ (አለይሂሰላም)
፨ዘከሪያ (አለይሂ ሰላም )
፨የህያ (አለይሂሰላም)
፨ኢሳ (አለይሂ ሰላም) እና
፨ሙሐመድ {{ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም}} ናቸዉ::
፨ከነዚህ ከላይ ከተጠቀሱት 25
ትታላላቅ ነብያቶች መካከል ደግሞ 5tu (አምሥቱ) ዑሉል-
ዐዝም {መከራና ስቃይ ታጋሽ} በመባል ይታወቃሉ::
፨እነሱM:-
፨ ኑህ(አ.ሰ)
፨ ኢብራሂም(አ.ሰ)
፨ ኢሳ(አ.ሰ)
፨ ሙሣ እና(አ.ሰ)
፨ ነብዩ ሙሐመድ {ሰዐወ} ናቸዉ!!!
፨በተጨማሪም:- በቁርዐን ዉስጥ የተጠቀሱትን አሥሩን
መላዕክቶችን, አንዲሁም የሥራ ድርሻቸዉንስ ምን ያህሎቻችን
ለማወቅ ጥረት አድርገናል???
ዝርዝራቸዉን እነሆ! :-->.
፨ጂብሪል => መልዕክትን ማድረስ
፨ሚካኤል => የዝናብ ተወካይ
፨አስራፊል=>የትንሳኤ ቀን ነፊ (ጥሪንባዉን)...
፨መለከል-መዉት=>ነፍስ አዉጭ
ረቂብ ና አቲድ-
ጥሩ ና መጥፎ ስራችንን የሚመዘግቡ
ነኪር ና ሙንከር=>ቀብር ዉሥጥ ጥያቄ የሚጠይቁ
ማሊክ-የጀሀነም በር ዘበኛ
ሪድዋን-የጀነት በር ዘበኛ።
የሱሀቦች ዘመን
Islamic Channel and Page
ሳኒ & መሀመድ
Follow Our Facebook page ( website www.suhabaa.com
Join Our Telegram Channel link ( https://t.me/joinchat/Vu1GglMumUw6ORpA
500 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 20:11:09 ቁረሃን
....ይህን ቁረሃን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር....13
....ይህ ቁረሃን የወረደው በአዘኔተ ነውና ስታነቡት በመተዛዘን ሰሜት ይሆን።12
...የኡምመቴ(የሕዝቤ)በላጩ የዕባዳ ዓይነት ቁረሃንን ማንበብ ነው። 15
እንዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸዉን(ጣዎታትትን) አትስደቡ ድንበርን በማለፍ ያለ እዉቀት አላህን ይሰድባሉና (አል-አንዓም 6:108)
@lYllYi
https://t.me/lYllYi
460 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 12:29:45 አላህን ፍራ / ፍሪ !!
ብቻህን እንደተፈጠርክ እወቅ። ብቻህንም ትሞታለህ። ብቻህንም ትቀሰቀሳለህ። ብቻህንም ትመራለህ። በአላህ እምላለሁ፥ አሁን ከምታያቸው ሰወች ውስጥ ያኔ ከአንተ ጋር የሚሆን አንድም ሰው የለም"
አላውቅም ማለትን ልመድ:-
๏ አላውቅም የምትል ከሆነ
እስክታውቅ ድረስ ያስተምሩሃል
๏ አውቃለሁ የምትል ከሆነ ደግሞ
እስከማታውቅ ድረስ ይጠይቁሃል
#አይንህን ስትሰብር
፨የጌታህን ትዕዛዝ ታከብራለህ።
፨አይንህን ከሀራም ትጠብቃለህ።
፨ለሰዎች የወደቀባቸውን እቃ አንስተህ ትሰጣለህ።
፨ከሚጎዳህ እንቅፋት እራስህ ትጠበቃለህ።
ሰዎችን ከጥርጣሬ ትገላግላለህ።
፨ለአዕምሮህ ሰላምን፤ለአይንህ ጤናን፤ለልብህ መረጋጋትን ታተርፋለህ።
ታድያ ለምን ታፈጣለህ?
⚅አንተ ህያው የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! በእዝነትህ እታገዛለሁ፡፡ጉዳዬን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ፡፡ለቅፅበት እንኳን እኔን ለራሴ ብቻ አትተወኝ፡፡ ያረብ
⚃ ጥሩ ንግግር ከዝምታ ይበልጣል፤
ዝምታ ከመጥፎ ንግግር ይበልጣል ።
ረሱል (ሰ ዓ ወ)
(ዐጧእ ኢብን አቢ ረባህ ረሂመሁሏህ)
መልካምነት እንጂ
መልክ ብቻውን አያኖርም::
°°ስነ-ምግባር የሌለው
መልክ አይማርክም፡፡
°°እምነት እና ፍቅር እንጂ
መልክ አያስከብርም፡፡
መልክ ብቻውን ውበት አይሆንም
❖ መልካምነት
❖ ስነ-ምግባር
❖ እምነት
❖ ፍቅር☜እነዚ በራሳቸው
ውበት ናቸው ፡፡ እናጊጥባቸው ፡፡
⚃ "ጥሩ ለሆኑልህ ሰዎች ጥሩ መሆን አንተን ጥሩ ሰው አያደርግህም።
እውነተኛ ጥሩ ሰው ማለት ጥሩ ላልሆኑለት ጭምር ጥሩ የሚሆን ነው።
"ከሰዎች ጋር ስትኗኗሩ በመልካም ስነ ምግባር ኑሩ"
ነብዩ ሙሀመድ(ሰ ዐ ወ)
".....ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች: ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው"
አን-ኑር { ²⁶ }
~ ከአላህ ጋር እውነተኛ የሆነ ሰው ስኬቱ ይፋጠናል።
~ ለዲኑ የተጨነቀ ሰው ከውድቀት ይድናል።
~ ከዱኒያ ጥቅማጥቅሞች የተብቃቃ ሰው ነገ ከአላህ (ሱ ወ) ዘንድ በሚያገኘው አይኑ ይረካል።
ሙሀመድ & ሳኒ ይመር
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
https://t.me/joinchat/Vu1GglMumUw6ORpA
663 views09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ