የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
92.60K
የሰርጥ መግለጫ
The voice of Ethiopian football
For business enquiries ONLY
Tell: 251940018801
Email: ads@soccerethiopia.net
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4
2024-05-16 20:52:46
The opening day fixture of game week 25 saw league leaders Ethiopia Nigd Bank out classing Wolaita Dicha while Fasil edge Wolkite in what was a very cagey game of football.https://soccer.et/2024/05/16/pl-23-24-vintage-ethiopia-nigd-bank-thrash-wolaita-dicha/
5.8K views17:52
2024-05-16 20:42:05
የ25ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የምሽት ጨዋታ ከፍተኛ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማዎችን ባለ ድል ሲያደርግ ወልቂጤ ከተማዎች አሁንም የአሸናፊነቱ መንገድ እንደጠፋቸው ቀጥለዋል።https://www.soccerethiopia.net/football/94114/
6.1K viewsedited 17:42
2024-05-16 20:04:24
#ግን_ለምን
?
ተጫዋቾች ካሶተኒያቸውን ለምን ቀደው ይጫወታሉ?አሁን አሁን የውጪም ሆነ የሀገራችንን የእግርኳስ ጨዋታዎች ስንመለከት ተጫዋቾች ካሶተኒያቸውን በትናንሽ ክብ መልክ ቀደው ሲጫወቱ እያስተዋልን እንገኛለን። የተለያዩ ጥናቶች እንዳመላከቱት እንዲሁም ራሳቸው ተጫዋቾች ተጠይቀው በመለሱት መልስ የእግራቸው ጡንቻ ላይ ጫና ለመቀነስ እና እግራቸው ላይ የተሻለ የደም ዝውውር እንዲኖር ለማድረግ እንደሆነ ተገልጿል።
@goferesportswear
6.6K views17:04
2024-05-16 20:02:10
የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የዛሬ ውጤቶች እና ቀሪ መርሃግብሮች !
6.5K views17:02
2024-05-16 19:52:21
የጨዋታ 194 ውጤት !
6.8K views16:52
2024-05-16 19:48:14
90'
አምሰት ተጨማሪ ደቂቃዎች
ፋሲል ከነማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ
16' ጌታነህ ከበደ
6.9K views16:48
2024-05-16 19:36:30
81'
ፋሲል ከነማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ
16' ጌታነህ ከበደ
6.7K views16:36
2024-05-16 19:21:45
67'
ፋሲል ከነማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ
16' ጌታነህ ከበደ
6.5K views16:21
2023-10-08 21:07:40
አንበሳ ቢራ
12.6K views18:07