Get Mystery Box with random crypto!

Ethio lequipe | ኢትዮ ሌኪፕ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_lequipe — Ethio lequipe | ኢትዮ ሌኪፕ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_lequipe — Ethio lequipe | ኢትዮ ሌኪፕ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_lequipe
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.82K
የሰርጥ መግለጫ

ከሀገር ቤት እስከ አፍሪካ ከአፍሪካ እስከ አውሮፓ የሚወጡ ስፖርታዊ ዜናዎችን በትኩሱ የሚያገኙበት የመረጃ ገፅ ነው።
ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት እንዲሁም ለማስወቂያ ስራ ያናግሩን @ETHIO_LEQUIPEEbot
ኢትዮ ሌኪፕ በኢትዮጵያውያን 🇪🇹

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-20 11:19:20
"ወንድ ልጅ ከወለድክ ምን ብለህ ልትሰይመው ትፈልጋለህ?"

ኔይማር፡ “ሜሲ… ሊዮኔል!”

@ethio_lequipe
7.5K views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 20:21:55 Football Live TV

የዛሬውን አር
ሰናል vs MLS all star ጨዋታ መመልከቻ

ይህ አፕ ሙሉ ጨዋታው በእንግሊዝኛ ኮሜታተር ነው ፣ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ተጠቀሙበት ።


SHARE @ethio_lequipe
6.2K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-18 15:55:25
አዲሱን የአርሰናል ከሜዳ ውጪ ማልያ ከ10 ስንት ትሰጡታላቹ?

@ethio_lequipe
6.2K views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-18 12:54:14
ጀምስ ማዲሰን ለስፐርስ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርግበት የለንደን ደርቢ አቋም መፈተሻ ጨዋታ 7:00 ሲል ይጀምራል።

@ethio_lequipe
5.2K views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 08:07:11
ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡ "ሊቨርፑል ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ ባለመግባቱ ደጋፊዎች እንደሚደሰቱ አውቃለሁ።"
10.5K views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-23 16:03:00
OFFICIAL፡ እንግሊዛዊው የ21 አመት ኮከብ ቡካዮ ሳካ በአርሰናል ለረጅም ጊዜ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈርሟል።

ቡካዮ ሳካ በአርሰናል እስከ 2027 የሚቆይ ይሆናል።

አዲስ ምዕራፍ ከቡካዮ ጋር
10.0K views13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-23 10:14:35
VAR ይህንን ፍጥጫ በብሩኖ ጉማሬሬስ በቡባካሪ ሱማሬ ላይ እንደ ቢጫ ካርድ ወስኗል
8.5K views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-23 10:04:56
ኔይማር በክረምቱ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊያመራ ይችላል! ሲል L'Équipe ዘግቧል
7.5K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 15:13:26
ውት ዌግሁርስት በሊጉ ጎል ሳያስቆጥር ሊጉ ሊያልቅ ነው

17 ጨዋታ
0 ጎል
1 አሲስት

ዩናይትድ የ ሮናልዶ ተተኪ በማረግ ነበር ያስፈረመው
6.8K views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 08:53:40
ፔፕ ጋርዲዮላ በስፔን ላሊጋ , በጀርመን ቡንደስሊጋ , በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በየ ሲዝኑ ያስመዘገባቸው ውጤቶች!

08/09
09/10
10/11
11/12
13/14
14/15
15/16
16/17
17/18
18/19
19/20
20/21
21/22
22/23

Three three-peats and never outside the top three. .
6.2K views05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ