Get Mystery Box with random crypto!

#ግን_ለምን? ተጫዋቾች ካሶተኒያቸውን ለምን ቀደው ይጫወታሉ? አሁን አሁን የውጪም ሆነ የሀገ | Soccer Ethiopia

#ግን_ለምን?

ተጫዋቾች ካሶተኒያቸውን ለምን ቀደው ይጫወታሉ?


አሁን አሁን የውጪም ሆነ የሀገራችንን የእግርኳስ ጨዋታዎች ስንመለከት ተጫዋቾች ካሶተኒያቸውን በትናንሽ ክብ መልክ ቀደው ሲጫወቱ እያስተዋልን እንገኛለን። የተለያዩ ጥናቶች እንዳመላከቱት እንዲሁም ራሳቸው ተጫዋቾች ተጠይቀው በመለሱት መልስ የእግራቸው ጡንቻ ላይ ጫና ለመቀነስ እና እግራቸው ላይ የተሻለ የደም ዝውውር እንዲኖር ለማድረግ እንደሆነ ተገልጿል።

@goferesportswear