Get Mystery Box with random crypto!

መንፈሳዊነት እንማርበት የተዋህዶ ፍሬዎች እንሁን

የቴሌግራም ቻናል አርማ r00m3mf3zhw2yze0 — መንፈሳዊነት እንማርበት የተዋህዶ ፍሬዎች እንሁን
የቴሌግራም ቻናል አርማ r00m3mf3zhw2yze0 — መንፈሳዊነት እንማርበት የተዋህዶ ፍሬዎች እንሁን
የሰርጥ አድራሻ: @r00m3mf3zhw2yze0
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 297
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/joinchat/r00M3mF3Zhw2YzE0

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-03 18:15:32
ኣዲ አርቃይ


https://t.me/r00M3mF3Zhw2YzE0
1.0K viewsDave , 15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-03 18:12:33
950 viewsDave , edited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-02 22:14:26 TDF
896 viewsDave , 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-02 22:13:54 የብልጽግና መንግስት በተለያዩ የኦሮምያ ክልል መንደሮች ላይ የሰው አልባ/ደሮን በመጠቀም ያደረገው ጥቃት በርካታ የንጹሀን ዜጎችን ህይወት ቀጥፎ ብዛት ያላቸውን አቁስሏል

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር መግለጫ- ጥር 1/2022

የብልጽግና መንግስት በመላው ኦሮሚያ እና ሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የጀመረውን ጦርነት በስፋት አጠናክሮ ቀጥሎበታል። በዚህ ሰዓት ጦርነት የሌለበት አንድም የኦሮሚያ ክፍል የለም።በሰሞኑን ባደረገው ጦርነት የብልጽግና መንግስት የድሮን እና የአየር ጥቃትን ብዙ ቦታዎች ላይ በመፈጸም በርካታ ንጹሐን ዜጎችን ለጉዳት ዳርጓል። ከብዙ ቀበሌዎች ውስጥ በርካታ ዜጎች ተፈናቅለዋል፤ቤት ንብረታቸው ባልተጠበቀ መጠን እና መልኩ ወድሟል።ይህ ሁሉ እየሆነ ያለው በብልጽግና መንግስት ሃይሎች እና ተባባሪው የኤርትራ ሰራዊት ነው።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የድሮን እና አየር ጥቃት ተፈጽሞባቸው ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው የኦሮሚያ ክፍሎች መካከል ካራዩ(ምስራቅ ሸዋ)፣ሐረርጌ( ሜኤሶ እና መቻራ አካባቢ)፣ የግንደበረት ደጋማ እና ቆላማ አካባቢዎች፣ሳላሌ፣ሜታ ወልቅጤ እና ኪራሙ አካባቢዎች ጥቂቶቹ ናቸው። መረጃዎች እንደሚያሳዩት እነዚህ የጥቃት ኢላማዎች የሰላማዊ ዜጎች መኖርያ መንደር ከመሆናቸው የተነሳ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።ይህ የብልጽግና ንጹሀን ዜጎችን እና መኖርያ አካባቢዎችን ኢላማ ያደረገ የድሮን እና አየር ጥቃት የመጀመሪያ አይደለም። ከዚህ በፊትም በወሎ እና ምእራብ ወለጋ ላይ ተመሳሳይ ጥቃቶችን አድርሷል። ይህ ንጹሐንን አና መኖሪያ አካባቢያቸውን ኢላማ ያደረገ የብልጽግና መንግስት ወታደሮች ጥቃት ህዝቡ የእርስበርስ ጦርነትን ባለመደገፉ እየተበቀለ ነው።

የብልጽግና መንግስት በንጹሐን ዜጎች ላይ ድሮን እና የአየር ጥቃትን በመጠቀም እያደረሰ ያለውን ጥፋት እና ወንጀል ኦነግ በእጅጉ ያወግዛል። የብልጽግና መንግስት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀሎችን እየፈጸመ መሆኑን እንገነዘባለን።

ስለሆነም የአለማቀፉ ማህበረሰብ ገለልተኛ በሆነ አካል በደረሰው ጉዳቱ ላይ ምርመራ እንዲያካሂድ አሁንም በጽኑ እንጠይቃለን።በተጨማሪም የአለማቀፉ ማህበረሰብ እና መንግስታት የብልጽግና መንግስት ከግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ሕዝብ በሚበዛበት የአሮሚያ መንደርች ላይ የደሮን እና የአየር ጥቃትን በመፈጸም እያደረሰ ያለውን ውድመት በአስቸኳይ እንዲያስቆሙ አጥብቀን እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የፖለትካ እና ሰብዓዊ መብት ጥያቄዎች መፍትሔ የሚያገኙት በሰከነ እና ሀሉ አቀፍ የፖለቲካ ውይይቶች እንጂ በጦርነት እና ንጹሐንን በአየር በመደብደብ እንደማይፈቱ ኦነግ በድጋሚ ያሳስባል።

ድል ለሰፊው ህዝብ!

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/

ጥር 1/2022


https://t.me/r00M3mF3Zhw2YzE0
919 viewsDave , edited  19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-28 19:12:32

1.0K viewsDave , 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-24 19:52:04 ጾመ ትግራይ!

በትግራይ ላይ እየተፈጸመ ያለዉ ግፍ እና መከራ እንዲቆም ለሶስት ቀናት የሚቆይ የጾም እና ጸሎት መርሀ ግብር ማወጇን የትግራይ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስትያን አስታወቀች።

የመቐለ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ኢሳያስ በሰጡት መግለጫ ከታህሳስ 18 እስከ ታህሳስ 20 /2014 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የጸም እና የጸሎት መርሀ ግብር የትግራይ የሃይማኖት አባቶች እና ሊቃዉንት ተመካክረዉ ዉሳኔዉ እንደተወሰነ ተናግረዋል።

ብጹዕነታቸዉ በትግራይ ህዝብ ላይ ጄኖሳይድ እየተፈጸመ ነዉ ያሉ ሲሆን ፀሓይም ከፈጣሪ ባትሆን ኖሮ ወደ ትግራይ እንዳትወጣ ይከለከሉን ነበር በማለትም ያለውን ከበባ አውግዘዋል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን በትግራይ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የህዝብ ማጥፋት ወንጀል ከማስቆም ይልቅ ራሷም ተባባሪ እየሆነች መሆንዋን በመግለጫው ተመላክቷል።


https://t.me/r00M3mF3Zhw2YzE0
1.2K viewsDave , edited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 17:16:56 እዋናዊ መግለፂ መንግስቲ ትግራይ
----
ህዝብን መንግስትን ትግራይ ንዝሓለፈ ሰለስተ ዓመትን ፈረቓን ኣብዚ ሃገር ዝተፈጠረ ፖለቲካዊ ኣፈላላይ መሰረታዊ መፍትሒኡ ዝርከብ ብፖለቲካን ዘተን ምዃኑ ብምእማን ኩሉ ነገር ብሕጊ፣ብሰላምን ምይይጥን መዕለቢ ክረክብ ከይተሓለለ ተቓሊሱ ክሳብ ሐዚዉን ንሰላም ዘለዎ ቅሩብነት ብተደጋጋሚ ቅዋም ብምውሳድ ንፈታውን ፀላእን ከምኡውን ንዓለምለኸ ማሕበረሰብ እናፍለጠ መፂኡ እዩ።

ኣብ ቀረባ ጊዜ ድማ ህዝብን መንግስትን ትግራይ ንሰላም ካብ ዘለዎም ባህጊ፣ ድልየትን እምነትን ዝብገስ ሰራዊት ትግራይ ተቖፃፂርዎም ካብ ዝነበሩ ዝተፈላላዩ ቦታታት ዓፋርን ኣምሓራን ብገዛእ ፍቓዱ ወፂኡ። እዚዉን ንሰላም ቀዳምነት ዝሃብና ምዃና ማሕበረሰብ ዓለም ተረዲኡ ብዝተፈላለየ መንገዲ እወንታዊ ሓሳቡ ኣብ ምግላፅ ይርከብ።

ይኹንደኣምበር እቲ ንመንበረ ስልጣኑ ክብል ህዝቢ ትግራይ ንምፅናት ቅሉዕ ወራር ብምክያድ ኣብ ልዕሊ ህዝብና ንልዕሊ ሓደ ዓመት ጆኖሳይድ ዝፈፀመን ይፍፀም ዘሎን ሕዚዉን ንዘቕረብናዮ ፃዉዒት ሰላም ፀማም እዝኒ ሂቡ እከይ ኣረመንያዊ ተግባሩ ኣጠናኺሩ ቐፂሉሉ ኣሎ። ሰራዊት ጉጅለ ፋሽሽቲ ኣብይ ኣሕመድ ሕገ መንግስታዊ መሬት ትግራይ ብደቡብ ኣንፈት ብምጥሓስ ውግእ ጀሚሩ ኣሎ። ብተወሳኺ ሰራዊት ውልቀ መላኺ ኢሳያስ’ውን ናይ ከቢድ ብረት ደብዳብ ናብ ሰሜን ምዕራብ ትግራይ ኣካይዱ ኣሎ።

ስለዝኾነ ህዝብን መንግስትን ትግራይ ሕዚውን ከም ወትሩ ህልውንኦም ንምርግጋፅ ክብሉ ንዝወሰድዎ ስጉምቲ ተሓታቲ ጉጅለ ፋሽሽቲ ኣብይ ኣሕመድን መላፍንቱን ኩሎም ወረርቲ ሓይልታት ምዃኖም ነፍልጥ።

ስለዝኾነ ኣማራፂ ሰላም ተሓሲሞም ብሓይሊ ጨፍሊቖም ከጥፍኡና ንዝህንደዱ ዘለዉ ደመኛታት ፀላእትና ሕድሕድ ደቂ ትግራይ ከም ወትሩ ስነ ኣእምራዊን ኣካላውን ድልውነት ብተግባር ብምርግጋፅ ቃልስኹም ከም ተሕይሉ መንግስቲ ትግራይ ንፃት እውን ፈፂሙ ኣይጠራጠርን።

ዓለምለኸ ማሕበረሰብ እውን ንሰላም ተሓሲሙ መወዳእታ ዘይብሉ ደም ምፍሳስ ንምቕፃል ላዕልን ታሕትን ንዝወናጨፍ ዘሎ ጉጅለ ፋሽሽቲ ኣብይ ኣሕመድን መላፍንቱን ዘየዳግም ጭቡጥ ስጉምቲ ክወስድ መንግስቲ ትግራይ ደጊሙ ፃውዒቱ የቕርብ።

ሃለዋትናን ድሕንነትና ብቕልፅምና!
ትግራይ ትስዕር!
መንግስቲ ትግራይ
14 ታሕሳስ 2014 ዓ.ም



https://t.me/r00M3mF3Zhw2YzE0
1.1K viewsDave , edited  14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 16:55:35 ሰበር ዜና

የ 87ኛ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ኮለኔል አብዱ አህመድ ከቆቦ ወደ ጡሙጋ በሚወስደው መንገድ ላይ በ TDF በተወሰደበት እርምጃ ከ 1000 በላይ ከሚሆኑ ልጋግም ነፍጠኛ ሰራዊቱ ጋር Neutralize ሆኗል።


https://t.me/r00M3mF3Zhw2YzE0
821 viewsDave , edited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-20 21:45:21
የአብይ መንግሥት መገንጠልን ጨምሮ የትኛውንም አጀንዳ ያማከለ ብሔራዊ ውይይት ለማድረግ ዝግጁ ነኝ አለ

መንግሥት መገንጠልን ጨምሮ የትኛውንም አጀንዳ ያማከለ ብሔራዊ ውይይት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን የገለጹት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ የሆኑት አቶ ሬድዋን ሑሴን ናቸው።

አቶ ሬድዋን ከቱርኩ አናዶሉ ኤጀንሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ መንግስት ይህን የሚያደርገው ውስጣዊ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መሆኑን ጠቅሰዋል።

ሁሉንም አጀንዳዎች ወደ ጠረጴዛ ያመጣል በተባለው ብሔራዊ ውይይት ላይ ከመንግስት ጋር ውጊያ ውስጥ የሚገኘው የሕወሓትን ተሳትፎ በተመለከተ የተጠየቁት አቶ ሬድዋን፣ ለመናገር እንደሚቸግር ጠቁመው ቡድኑ የትግራይ ሕዝብ ብቸኛው ወኪል እንዳልሆነ ተናግረዋል።

በሌላ በኩል አቶ ሬድዋን በዚሁ ቆይታቸው፣ በኢትዮጵያ ባለው ግጭት የተወሰኑ የምዕራብ አገራት ብዙኃን መገናኛ ብዙኃን ለሕወሓት ድጋፍ አርገዋል ሲሉ ከሰዋል።

የኢትዮጵያ እና ሱዳንን ወቅታዊ ጉዳይ ያነሱት አቶ ሬድዋን ሑሴን፣ ሁለቱ አገራት በአሁኑ ጊዜ የየራሳቸው ፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ እንደሚገኙ በማስታወስ፣ ትንሽ ያሉትን ይህን የድንበር ጉዳይ ከጀርባ ሆኖ ማን ሆኖ እንደሚያባብሰው እናውቃለን ሲሉ ተናግረዋል።



https://www.aa.com.tr/en/africa/-ethiopia-vows-to-table-all-agendas-including-referendum-in-national-dialogue/2452338
1.0K viewsDave , 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ