የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.04K
የሰርጥ መግለጫ
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
▬▬ ▬▬ஜ۩۞۩ஜ▬▬ ▬▬
𝐈𝐍 ᴛʜɪs 𝐆𝐑𝐎𝐔𝐏 ᴜ 𝐂𝐀𝐍 ɢᴇᴛ
❆𝐌𝐄𝐌𝐄 ☻
❆𝐏𝐎𝐌𝐄༊
❆𝐌𝐔𝐒𝐈𝐂♬
❆𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎▷
❆𝐃𝐀𝐍𝐂𝐄✦
♥ MOTIVATION ♠
𝐂𝐑𝐎𝐒𝐒&𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍
@KING_ERMI_AB
GROUP @PROMISE_GROUP
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
2
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-09-01 20:45:29
አሞኛል
7 viewsስጦታ , 17:45
2022-09-01 20:08:41
#OromiaRegion
" ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://oromia.ministry.et/#/home ላይ መመልከት ይችላሉ " - ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት ይችላሉ ብሏል።
ተማሪዎች ውጤታቸውን በኢንተርኔት የሚያዩበት አድራሻ ‘https://oromia.ministry.et/#/home መሆኑንም ቢሮው ገልጿል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መረጃ ፦
451 ሺሕ 21 ተማሪዎች ለፈተና ተመዝግበው 98 ነጥብ 3 በመቶ ፈተናውን ወስደዋል።
የ9ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ለወንዶች 50 በመቶ እና ለሴቶች 47 በመቶ ነው።
በአርብቶ አደር አካባቢ የ9ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ለወንዶች 47 % ለሴቶች 44 % ሲሆን ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ደግሞ ለወንዶች 44% እና ለሴቶች 41% ነው።
Credit : WMCC
@tikvahethiopia
10 viewsØžåñ, 17:08
2022-09-01 18:49:28
#Melina
21 viewsስጦታ , 15:49
2022-08-31 06:33:13
ስትፈልግ ያጣኸውን
ሲፈልግህ ታገኘዋለህ
Melina
48 viewsስጦታ , 03:33
2022-08-31 06:27:31
#እንዳልፈቀር
@kmemuwaaa
እኔስ ልውደድ ላፍቅር
ልቤም ይሰባበር
ይሁን አይጎዳኝም
እራሴው ልቸገር
ግን አምላክ አደራ
አትስጠኝ አፍቃሪ
ልቤ ማፍቀር ሳያውቅ
አልሁን ተፈቃሪ
@kmemuwaaa
#Share
,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
•═••• •••═•
SHARE
48 viewsስጦታ , 03:27
2022-08-30 21:06:00
ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሰው ኧረ እኔስ ፍፁም አልቻልኩም አልጨክን ልቤ አልተው አለ አምላኬ ተው በቃ በለኝ #𝑚𝑒𝑙𝑖𝑛𝑎
32 viewsስጦታ , 18:06
2022-08-30 20:55:22
ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሰው
ኧረ እኔስ ፍፁም አልቻልኩም
አልጨክን ልቤ አልተው አለ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ
#𝑚𝑒𝑙𝑖𝑛𝑎
36 viewsስጦታ , 17:55
2022-08-28 21:06:06
.....ግን አደራ......ለእኔ የነበረህን ቦታ ለማንም እንዳትሰጥ ባልኖርም እንኳን የእኔ ቦታ የእኔ ብቻ ሆኖ ይቅር እሺ ለልጆችህም ቢሆን አንድ እማውቃት እብድ ነበረች ብለህ እንደተረትም ቢሆን ስለ እኔ ንገራቸው....!!!!!
86 viewsስጦታ , 18:06
2022-08-28 20:32:33
አንዳንድ ሰዎች ወደ ህይወትህ ጣልቃ
በመግባት ሰላም ይሰጡሀል አንዳንዶች
ደግሞ ከህይወትህ በመውጣት ሰለም
ይሰጡሀል የሁለቱም ወለታ አለብህ።
87 viewsስጦታ , 17:32
2022-08-28 17:56:45
እስዋንም ሲያደርጋት ልክ እንደኔ
87 viewsስጦታ , 14:56