Get Mystery Box with random crypto!

ሙሉቀን የእ/ር ሰው Revival🔥

የቴሌግራም ቻናል አርማ mulukenmanofgod1 — ሙሉቀን የእ/ር ሰው Revival🔥
የቴሌግራም ቻናል አርማ mulukenmanofgod1 — ሙሉቀን የእ/ር ሰው Revival🔥
የሰርጥ አድራሻ: @mulukenmanofgod1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 408
የሰርጥ መግለጫ

አስታየት ለመስጠት ወይም ፀሎት ማስጸለይ የምትፈልጉ በዚህ በመላክ
@muluken_Nu ነካ ያድርጉ
@muluken78
የተከፈተ በር ሰጥቼሃለሁ ማንም ሊዘጋው አይችልም
የእግዚአብሄር ሰው ሙሉቀን ገዛኸኝ
ስልክ
0908775953
group chat @mulukenmanofGod

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-14 17:03:38 ኤፌሶን 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ፣ እያንዳንዳችሁ ከባልንጀራችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ፤ ሁላችንም የአንድ አካል ብልቶች ነንና።
²⁶ ተቈጡ፤ ነገር ግን ኀጢአት አትሥሩ፤ በቍጣችሁ ላይ ፀሓይ አይግባ፤
²⁷ ለዲያብሎስም ስፍራ አትስጡት።
28 viewsMuluken... ✞✞✞, 14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 11:01:41
#በጉዞ መሀል እንዳይደክመን # አንድ አላማ መሰነቅ ይኖርብናል

°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
በድሮ ጊዜ አንድ ሰዉ ረዥም የምሄድበት መንገድ ብኖረው ወይንም ወታደር ከሆነ የውጊያ ግዳጅ ብኖረው ጉዞውን ከመጀመሩ አስቀድሞ በዚያ በምሄድበት መንገድ ፈታኝና አስቸጋሪ ከሆነው ጉዞ ተደምሮ ርሃብ እንዳያሸንፈው ለመንገዱ የምሆን ስንቅ ያዘጋጃል፥ ድንገት ረሃብና ድካም ብሰማዉ እንኳ ዳር ይይዝና አረፍ ብሎ ከስንቁ ተመግቦ እንደገና በአድስ አቅምና እና በበረታ እምነት ጉዞውን እንድጀምር ይረዳዋል፥

ታድያ እኛም ነገን ለማየት እጅግ ፈታኝ በሆነ የህይወት ውጣውረድ ማለፈችን ግድ ስለሆነ በዝህ በህይወት መንገድ የምገጥመንን ነገር ለማለፍ እና ከገጠመን ፈተና ከመሸነፍ ይልቅ ከፈተናው በኋላ ያለውን ድል አድራግነት በማሰብ እንድንበረታ፥ በእምነትና በተስፋ ጽናት እንድንጓዝ፥ ዛሬ እንድ #አላማ መሰነቅ ይኖርብናል።
Fikadu Dan እወዳችዋለሁ
50 viewsMuluken...✞✞✞, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 22:49:45 ጌታ የተባረከ ይሁን አሪፍ ጊዜ ሰጠን ጌታ ተባረኩ
72 viewsMuluken...✞✞✞, 19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:48:31 ሮሜ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤
¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤
¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤
80 viewsMuluken... ✞✞✞, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:00:29 1ኛ ቆሮንቶስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ነገር ግን፦ ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንደተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን።
¹⁰ መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው።
¹¹ በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም።
¹² እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም።
¹³ መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም።
¹⁴ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
¹⁵ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።
¹⁶ እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
108 viewsMuluken...✞✞✞, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 10:15:53 #እግዚአብሔር_ሆይ_ተመስገን!


ሁለት ሰዎች በአንድ ጉዳይ አብረው ይጸልያሉ። አንደኛው ጸሎቱ ተመለሰለት፣ አንደኛው ሳይመለስለት ቀረ። በዚህ ጊዜ ጸሎቱ ያልተመለሰለት፡- “ጌታ ሆይ ሁለታችንም እኩል ጸለይን ለእርሱ ሰጥተኸው ለእኔ የከለከልከኝ ለምንድን ነው?” አለው። #እግዚአብሔርም፡- “ለእርሱ ባልሰጠው ይጠፋል፣ ላንተ ከሰጠሁህ ትጠፋለህ” አለው።

#እግዚአብሔር ከራሳችን በላይ እኛን ያውቀናል። ለአንዳችን በመስጠት፣ አንዳችንን በመከልከል ዕድሜያችንን ያረዝመዋል። መስጠቱም መንሣቱም ሁለቱም ለፍቅር ነውና ስለሆነልን ስለሚሆንልንና ስላልሆነልን ነገር ሁሉ #እግዚአብሔር ሆይ #ተመስገን፡፡

ስለ ላለፈው ስለሆኑትና ስላልሆኑት ነገሮች ሁሉ #እግዚአብሔር ሆይ #ተመስገን!

ዛሬ ስለሆኑትና ስላልሆኑት ነገሮች ሁሉ #እግዚአብሔር ሆይ #ተመስገን!

ወደፊት ስለሚሆኑትና ስማይሆኑት ነገሮች ሁሉ #እግዚአብሔር ሆይ #ተመስገን

የስሙ ሃይል
t.me/yesmuhayll
t.me/yesmuhayll
join us

ሼር ሼር
117 viewsMuluken...✞✞✞, 07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 10:55:02 ሰላም እንዴት ናችሁ የስሙ ሃይል ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ፍቅር እናያለን ስለ ፍቅር ምን ያክል ታውቃላችሁ?
እስቲ በጥቂቱ እንይ::

አራት አይነት ፍቅር አለ
1,አጋፔ-(የእግዚአብሔር ፍቅር)

2,ስቶርጅ-(የቤተሰብ ፍቅር)

3,ፊሊዮ-(የወንድማማችነት ፍቅር)

4,ኢሮስ-(የወሲብ ፍቅር)

#ለእኔ 1ኛው እጅግ ይበልጥብኛል አቻ የለውም፡፡

ለእናተስ?

t.me/yesmuhayll
t.me/yesmuhayll
join us

ሼር ሼር
110 viewsMuluken...✞✞✞, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 16:06:55 ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
t.me/mulukenmanofGod1
t.me/mulukenmanofGod1
126 viewsMuluken... ✞✞✞, 13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 22:11:19 በቅርቡ ልዩ የሆነ የጸሎት ጊዜ ይኖረናል በቀጥታ ስልክ ቀኑ ሲቀርብ እናሳውቃችሗለን ተባረኩ
146 viewsMuluken...✞✞✞, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 07:30:34 ጨለማ ከብርሃኔ በላይ አይደለም
ሕመሜ ከመድሃኒቴ በላይ አይደለም
እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ
እግዚአብሔር ነው መድሃኒቴ

Yesmuhayll
Yesmuhayll
join us
ሼር ሼር
152 viewsMuluken...✞✞✞, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ