ሰላም እንዴት ናችሁ የስሙ ሃይል ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ፍቅር እናያለን ስለ ፍቅር ምን ያክል ታውቃላችሁ? እስቲ በጥቂቱ እንይ:: አራት አይነት ፍቅር አለ 1,አጋፔ-(የእግዚአብሔር ፍቅር) 2,ስቶርጅ-(የቤተሰብ ፍቅር) 3,ፊሊዮ-(የወንድማማችነት ፍቅር) 4,ኢሮስ-(የወሲብ ፍቅር) #ለእኔ 1ኛው እጅግ ይበልጥብኛል አቻ የለውም፡፡ ለእናተስ? t.me/yesmuhayll t.me/yesmuhayll join us ሼር ሼር 110 viewsMuluken...✞✞✞, 07:55