Get Mystery Box with random crypto!

የስኬት ቁልፍsuccss quote

የቴሌግራም ቻናል አርማ yesktkulef — የስኬት ቁልፍsuccss quote
የቴሌግራም ቻናል አርማ yesktkulef — የስኬት ቁልፍsuccss quote
የሰርጥ አድራሻ: @yesktkulef
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 85
የሰርጥ መግለጫ

ለማንኛውም ሀሳብ ወይም አስተያየት
👇👇👇👇
@gezawit3294

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-02-19 22:32:19

የማይቀርበት ጉባዔ

ነገ
እንዳያመልጦ
135 views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 22:20:00

7
ቀን ቀረው
115 views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 22:02:20

8
ቀን ቀረው
112 views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 12:54:56
" #እማዬ አንቺን #ማሳፈር ስለማልፈልግ ጠፋሁ በጣም ነው የምወድሽ!በህይወትሽ ደስተኛ ሁኚ "


ይህ የ13 ዓመት የ7ተኛ ክፍል ተማሪ ህፃን #አቢኔዘር #ታደሰ ይባላል!ትላንት አርብ የካቲት4እንደተለመደው አዲሱ ገበያ የሚገኘው #ብርሀነ_ህሊና ት/ቤት ይሄዳል!

የሂሳብ ትምህርት መምህሩ ደግሞ ወደ ክፍል ሲገባ አቢኔዘርን ጠርቶ "ውጤትህ ዝቅ ያለ ስለሆነ 7ተኛ ክፍልን መድገምህ አይቀርም" ይለዋል

የተደናገጠው ተማሪ አቢኔ ወደ ቤቱ 10 ሰዓት አካባቢ ይገባና ዩኒፎርሙን ቀይሮ ከላይ ሸሚዝ ለብሶ ፎጣ በነጭ ፌስታል ይዞ ለሚወዳት እናቱም ይህን ደብዳቤ ፅፎ ጠፍቷል #ቤተሰብ_ሁሉም_ተረብሿል

ህፃኑ የፃፈው ደብዳቤ እንዲህ ይላል

"እማዬ በጣም ነው የምወድሽ!ዛሬ እንደሚያስወድቁኝ ነገሩኝ!ስለዚህ አንቺን ማሳፈር አልፈልግም!ስለዚህ ነው የጠፋሁት በተደጋጋሚ ወላጅ አምጣ ከተባልክ ታሳፍረኛለህ ስትይኝ ነበር!ስለዚህ ጠፋሁኝ!በጣም ነው የምወድሽ!
በህይወትሽ ደስተኛ ሁኚ እሺ!በጣም እወድሻለሁ!አባቴንም ቻው በይልኝ እሺ እማዬ እወድሻለሁ ቻው love you mom"

ተረባርበን #SHARE_ሼር በማድረግ እንባዋን እናብስ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

0910501427-አባይነሽ ነጋ
0943567813-ፀሀይነህ ሙሉ

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

@BiniGirmachew @BiniGirmachew
72 views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-13 21:50:04
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
፨ጌታችሁ በምን ሰዐት እንደሚመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ፨ማቴ 24:42
የሽመልስ ሀብቴ ጊቢ ጉባኤ የተመሠረተበትን 2ኛ አመት ምክኒያት በማድረግ ልዮ ልዮ መርሀግብራትን አዘጋጅቷል እናንተም ወዳጅ ጓደኛችሁን በመጋበዝ የጋራ በዐላችንን በሕብረት እናክብር።
ቀን 07/4/2014
ቦታ የአ/ሕ/ደ/ም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
እስከዚያው የተዘጋጀውን ማስታወቂያ porofile በማረግ አናስተዋውቅ።
166 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 19:39:23 የሰው ፊት አይተን ............አናዳላ
ፍቅራችን ...............በግብዝነት አይሁን
አፋችንን............. የሚያንፅ ነገር እንናገርብት
ለእውነት............. እንወግን
እርምጃችን..............በቅን መንገድ ይሁን
አይናችንን.................ከሰው እናንሳ
ተስፋችን...............በማንም ብቃት ላይ አይመስረት
በሰው ለቅሶ...............አንሳለቅ
ካዘኑት ጋር...............አብረን እንዘን
ድካማችንን.............እንፈትሽ
ስንሰጥ....................ለመታየት አይሁን
ስንናገር...................አንሸንግል
"ለሚያልፍ ቀን"............"የማያልፍ ቃል አንናገር"
ልባችን............ለይቅርታ ዝግጁ ይሁን
ከምንም በላይ ደግሞ
ፍርድን........ በፅድቅ ለሚፈርደው እንተውለት
@yesketkulef
@yesketkulef
267 views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 19:39:23 . Amazing Motivational Speech
Vision
Amen Daniel

@yesketkulef
@yesketkulef
156 views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ