የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
364
የሰርጥ መግለጫ
ይህ የፈለገ ሰላም መዝሙር እና ኪነጥበብ ክፍል ይፋዊ ገፅ ነው።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-11-03 15:06:33
ማታ የምታገለግሉ ስም ዝርዝር
244 views12:06
2022-11-03 15:04:09
228 views12:04
2022-10-29 19:32:03
የነገ ጠዋት መርሐ ግብር የምታገለግሉ እና የሚዘመሩ መዝሙራት
ያከብርዋ ለሰንበት
መዓዛ አፈዋት
ሰላም ለኪ(አጭሩ)
276 viewsedited 16:32
2022-10-29 19:30:43
250 views16:30
2022-10-28 22:46:54
ማስታወቂያ(ለወጣት)
እንኳን #ለብስራታዊው_መልአክ_ቅዱስ_ገብርኤል ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ! እያልን ነገ ማለትም 19/02/15 #የነገረ_ማርያም ኮርስ እንደሚቀጥል ይታወቃል ስለሆነም ከቀኑ #10:30 #ከአቴንዳንስ _ጋር ኮርሱ ስለሚጀመር እና ከኮርሱ በኋላ አገልግሎት መኖሩን ለማሳወቅ እንወዳለን!
ሠላመ እግዚአብሔር አይለየን!
ከትምህርት ክፍል
መዝሙር ክፍል
233 viewsedited 19:46
2022-10-28 20:56:40
የጠዋት መርሀግብር ላይ የሚዘመሩት መዝሙራት
- ምስለ ሚካኤል ወ ገብርኤል
- የፃድቃን መዓዛ
- ዮሴፍ ወማርያም
217 viewsedited 17:56
2022-10-28 20:47:20
213 views17:47
2022-10-28 20:46:12
ነገ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ ክብረ በአል የምታገለግሉ ስም ዝርዝር
187 views17:46
2022-10-25 17:23:32
ማስታወቂያ(ለወጣት)
በቅድሚያ በልዑል እግዚአብሔር ፍፁም ሰላምታ ሰላም እያልን በነገው ዕለት ማለትም #ዕረቡ በ16/02/15 ዓ.ም ስለ #መዝሙር_ምንነት አጭር ተከታታይ ስልጠና መዝሙር ክፍሉ ከ ትምህርት እና ስልጠና ክፍል ጋር በጋራ በመሆን ይህን አስፈላጊ ስልጠና ያዘጋጀ ስለሆነ በመደበኛው የመዝሙር ጥናት 12:00 ሰአት ላይ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ በመገኘት ስልጠናውን እንወስድ ዘንድ ለማሳሰብ እንወዳለን!
ሠላመ እግዚአብሔር አይለየን!
@mezmurtinat1
#share
253 views14:23
2022-10-20 22:04:48
ማስታወቂያ(ለወጣት)
በቅድሚያ በልዑል እግዚአብሔር ፍፁም ሰላምታ ሰላም እያልን በነገው ዕለት ማለትም በ11/02/15 ዓ.ም ስለ #መዝሙር_ምንነት አጭር ተከታታይ ስልጠና መዝሙር ክፍሉ ከ ትምህርት እና ስልጠና ክፍል ጋር በጋራ በመሆን ይህን አስፈላጊ ስልጠና ያዘጋጀ ስለሆነ በመደበኛው የመዝሙር ጥናት 12:00 ሰአት ላይ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ በመገኘት ስልጠናውን እንወስድ ዘንድ ለማሳሰብ እንወዳለን!
ሠላመ እግዚአብሔር አይለየን!
@mezmurtinat1
#share
333 views19:04